info@timran.et | +251 116 73 48 48
Peace begins with safety
ሰላም የሚጀምረው ደኅንነት ሲረጋገጥ ነው። በቴክኖሎጂም ሆነ በአካል የሚደርስ ጥቃት ሙሉ በሙሉ መከላከል ለሰላም መሠረታዊ ቅድመ ሁኔታ ነው። ዘላቂ ሰላምን መገንባት እንዲቻል ባለድርሻ አካላት የሴቶች እና ታዳጊዎች ደኅንነት ማስጠበቅ ላይ ትኩረት እንዲሰጡ አጥብቀን እንጠይቃለን። Peace begins with safety. Comprehensive protection…




