Category Announcement

Let’s ensure we support and encourage qualified women who have demonstrated their dedication to our values

ለምርጫ ቦርድ አመራር ቦርድ እጩዎቻችንን የምናቀርብበት የመጨረሻ ቀን ላይ እንገኛለን! ለእሴቶቻችን ያላቸውን ቁርጠኝነት ያሳዩ ብቁ ሴቶችን በመደገፍ እና በማበረታታት መሪነታችንን በጋራ እናጠናክር። በጋራ አመራርነታችንን ማጠናከር እንችላለን። #ሴቶችን ማብቃት #ሴቶችበአመራርነት #የእጩነትጥሪ #ትምራን@5 Today is the last day to submit our nominations…

Let’s seize this opportunity to uplift women’s rights and ensure they are represented in leadership

ለምርጫ ቦርድ አመራር ቦርድ እጩዎችን ለማቅረብ አንድ ቀን ብቻ ቀርቷል! የሴቶችን መብት ለማሻሻል እና በአመራርነት ላይ ውክልና ከፍ እንዲኖራቸው ለማድረግ ይህንን እድል እንጠቀም። #ሴቶችን ማብቃት #ሴቶችበአመራርነት #የእጩነትጥሪ #ትምራን@5 Only one day left to submit nominees for the NEBE Management Board!…

Two days only are left to nominate noble women leaders for the NEBE Management Board

ለምርጫ ቦርድ አመራር ቦርድ ጠንካራ ሴት አመራሮችን የመምረጥ እድል የቀሩት ሁለት ቀናት ብቻ ናቸው። እጩዎቻችንን በማስረከብ በውሳኔ አሰጣጥ ላይ የሴቶች ተሳትፎ እንዲጨምር መንገድ እናመቻች። #ሴቶችን ማብቃት #ሴቶችበአመራርነት #የእጩነትጥሪ #ትምራን@5 Two days only are left to nominate noble women leaders for…