Category Announcement

Let’s ensure the next board prioritizes women’s rights and participation

ለምርጫ ቦርድ አመራር ቦርድ እጩዎችን የማቅረብ ቀነ-ገደብ በፍጥነት እየቀረበ ሦስት ቀናት ብቻ ቀርተውታል! ቀጣዩ ቦርድ ለሴቶች መብት እና ተሳትፎ ቅድሚያ እንዲሰጥ ድምፅ በመስጠት እናረጋገጥ! ድምፅዎት ልዩነት ይፈጥራል! #ሴቶችን ማብቃት #ሴቶችበአመራርነት #የእጩነትጥሪ #ትምራን@5 The deadline for nominating candidates to the NEBE…

Only four days left to nominate candidates for the NEBE Management Board

ለምርጫ ቦርድ አመራር እጩዎችን ለመጠቆም አራት ቀናት ብቻ ቀርተዋል። ሴቶች ግንባር ቀደም መሆናቸውን እናረጋግጥ። እጩዎችን በማቅረብ እንዲሁም የእጩዎችን ዝርዝር መረጃ በመስጠት ሴቶች የሚመሩበትን እድል ለመፍጠር ያግዙን! #ሴቶችንእንምረጥ #ሴቶችበአመራርነት #የእጩነትጥሪ #ትምራን@5 Only four days left to nominate candidates for the NEBE…

Only 5 days left to nominate candidates for the NEBE Management Board!

ለምርጫ ቦርድ አመራር ቦርድ እጩዎችን ለመጠቆም 5 ቀናት ብቻ ቀረው! በቅንነት መምራት የሚችሉ እና የሴቶችን በውሳኔ አሰጣጥ ሂደት ውስጥ ያላቸውን ተሳትፎ ለማሳደግ ቁርጠኝነት ያላቸውን ብቁ ሴት እጩዎችን እናቅርብ። #ሴቶችንእንምረጥ #ሴቶችበአመራርነት #የእጩነትጥሪ #ትምራን@5 Only 5 days left to nominate candidates for…

The government should pay attention to transforming gendered social structures, in addition to improving the justice and security system

በኢትዮጵያ የሽግግር ፍትሕ ትግበራ ሂደት ውስጥ መንግሥት የፍትሕ እና ደኅንነት ሥርዓቱን ከማሻሻል ባሻገር የሥርዓተ ጾታ ማኅበራዊ መዋቅሮችን ለማሸጋገር ትኩረት ሊሰጥ ይገባል። In the process of implementing transitional justice in Ethiopia, the government should pay attention to transforming gendered social structures,…

Political parties should commit to address GBV

We urge all political parties to include clear commitments in their codes of conduct to address gender-based violence and work towards creating policies that protect survivors, promote gender equality, and eliminate all forms of violence. #StopViolenceAgainstWomen #WomenInPolitics #OrangetheWorld #TIMRAN@5