info@timran.et | +251 116 73 48 48

info@timran.et | +251 116 73 48 48


ጥምረት ለሴቶች ድምፅ በሀገራዊ ምክክር መድረክ በኦሮሚያ ክልል ያካሄዳቸው የአቅም ግንባታ ሥልጠና መድረኮች ማጠቃለያ መርሐ ግብር መጋቢት 04 ቀን 2016 ዓ.ም በአዳማ ከተማ አካሄደ። ከማጠቃለያው መርሐ ግብር አስቀድሞ የክልሉ ሰባተኛ ምድብ የኾነው ከምሥራቅ፣ ምዕራብ፣ ቄለም እና ሆሮ ጉድሩ ወለጋ ምድብ…


ትምራን #“ሴቶችን እናብቃ፣ እድገትን እናፋጥን” በሚል ጭብጥ በመከበር ላይ የሚገኘውን ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን ከናሽናል ኢንዶውመንት ፎር ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ ቢሮ ፕሮግራም አስተባባሪ ከኾኑት ናታሊ ኩክ እና ከኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ዋና ፀሐፊ ደስታ ጥላሁን ጋር የካቲት 29 ቀን…


ሴቶች እና ልጃገረዶችን ለማብቃት ሦስት ጉዳዮች ላይ በትኩረት ሊሠራ ይገባል። በቀዳሚነት የሚያስፈልገው ሥራ ላይ መዋል የሚችል፣ ዘላቂነት ላለው ልማት መዋል የሚችል እና በብድር ጫና ውስጥ የሚገኙ በርካታ ታዳጊ ሀገራትን ችግር መቅረፍ የሚችል መዋዕለ ንዋይ መኖር ነው። ይኽ ኹኔታ ካልተሟላ ሀገራት…

• Women are more likely than men to put their income back into their families and communities, which reduces mortality and illiteracy rates and increases the GDP. • Educating and nurturing girls, empowering women, and ensuring that social safety nets…

በ19ኛው ክፍለ ዘመን የኢትዮጵያ ሴቶች የውጭ ወረራዎችን በመመከት ወሳኝ ሚና ተጫውተዋል። በተለይም እ.አ.አ በ1896 ዓ.ም ላይ በተካሄደው የዐድዋ ጦርነት የኢትዮጵያ ጦር የጣሊያንን ጦር ድል ሲያደርግ የሴቶች ተሳትፎ በተለያዩ ቦታዎች ታይቷል። ሴቶች በጦርነቱ ቀጥታ በመሳተፋቸው ጽናት እና ድፍረት ከማሳየት ባሻገር፣ ለተዋጊዎቹ…


ጥምረት ለሴቶች ድምፅ በሀገራዊ ምክክር መድረክ በኦሮሚያ ክልል የሚያካሂዳቸው ምክክር መድረኮች መክፈቻ መርሐ ግብር የካቲት 07 ቀን 2016 ዓ.ም በአዳማ ከተማ ተካሄደ። ለተሳታፊዎች እንኳን ደኅና መጣችኹ ያሉት የጥምረቱ ሥራ አስፈጻሚ አባል እና የተርካንፊ ለዘላቂ ልማት ድርጅት ዳይሬክተር ወርቅነሽ ቤጊ፣ ጥምረቱ…