admin@timran.et

admin@timran.et

TIMRAN signed a MoU with EngenderHealth

TIMRAN signed a Memorandum of Understanding (MoU) with EngenderHealth to establish a strategic partnership that strengthen gender equality, sexual and reproductive health and rights (SRHR) in Ethiopia on June 04, 2025, G.C. at Addis Ababa. Representing the two organizations Eyerusalem…

Barriers for women in politics

Women face several barriers in politics, including: ሴቶች በፖለቲካ ውስጥ እንዳይሳተፉ የሚያጋጥሙ መሰናክሎች ሴቶች በፖለቲካ ውስጥ እንዳይሳተፉ በርካታ መሰናክሎች ይገጥማቸዋል። ከእነዚህም መካከል:- #TIMRAN@5 #Womenpolitics #WomenLeadership #WomenPeaceandSecurity

The role of women in politics

ሴቶች በፖለቲካ ውስጥ ያላቸው ሚና ሴቶች በፖለቲካ ሂደቶች ውስጥ ያላቸው ሚና በተለያዩ አግባቦች ማለትም ለሥልጣን በመወዳደር፣ በመምረጥ እና መመረጥ፣ የፖሊሲ ውትወታ በማድረግ እና የአመራርነት ቦታ በመያዝ ሊሆን ይችላል።ባለፉት ጊዜያት ሴቶች የፖለቲካ ተሳትፎ እንዳይኖራቸው ከኅብረተሰብ ዝቅተኛ አመለካከት ጀምሮ ሀብት የማግኘት ውስንነት…

Let’s ensure we support and encourage qualified women who have demonstrated their dedication to our values

ለምርጫ ቦርድ አመራር ቦርድ እጩዎቻችንን የምናቀርብበት የመጨረሻ ቀን ላይ እንገኛለን! ለእሴቶቻችን ያላቸውን ቁርጠኝነት ያሳዩ ብቁ ሴቶችን በመደገፍ እና በማበረታታት መሪነታችንን በጋራ እናጠናክር። በጋራ አመራርነታችንን ማጠናከር እንችላለን። #ሴቶችን ማብቃት #ሴቶችበአመራርነት #የእጩነትጥሪ #ትምራን@5 Today is the last day to submit our nominations…

Let’s seize this opportunity to uplift women’s rights and ensure they are represented in leadership

ለምርጫ ቦርድ አመራር ቦርድ እጩዎችን ለማቅረብ አንድ ቀን ብቻ ቀርቷል! የሴቶችን መብት ለማሻሻል እና በአመራርነት ላይ ውክልና ከፍ እንዲኖራቸው ለማድረግ ይህንን እድል እንጠቀም። #ሴቶችን ማብቃት #ሴቶችበአመራርነት #የእጩነትጥሪ #ትምራን@5 Only one day left to submit nominees for the NEBE Management Board!…