admin@timran.et

admin@timran.et

ሴቶች በሕዝብ አስተያየት ላይ ተፅዕኖ ለማሳደር እንዲችሉ በሕዝብ ፊት የመናገር ችሎታቸውን ማጎልበት ዙሪያ ያተኮረ ሥልጠና ተሰጠ

ትምራን ከፍሪደም ሐውስ (Freedom House) ጋር በመተባበር ለትግራይ ክልል ሴት ፖለቲከኞች እና አመራሮች ለሦስት ቀናት የሰጠችው የተሟጋችነት፣ የተግባቦት፣ በሕዝብ ፊት ንግግር የማድረግ እና የድርድር ክሂሎት ሥልጠና ኅዳር 26 ቀን 2017 ዓ.ም ላይ ተጠናቀቀ። የሥልጠናው የመጨረሻ ቀን ሴቶች ራእያቸውን ለማሳወቅ፣ የሕዝብ…

ትምራን ለትግራይ ክልል ሴት ፖለቲከኞች እና አመራሮች ያዘጋጀችው ሥልጠና ተጀመረ

ትምራን ከፍሪደም ሐውስ በተገኘ የገንዘብ ድጋፍ ለትግራይ ክልል ሴት ፖለቲከኞች እና አመራሮች ያዘጋጀችው ለሦስት ቀናት የሚቆይ የተሟጋችነት፣ የተግባቦት፣ በሕዝብ ፊት ንግግር የማድረግ እና የድርድር ክሂሎቶች ሥልጠና ኅዳር 24 ቀን 2017 ዓ.ም በመቐለ ከተማ መሰጠት ተጀመረ። A three-day training on advocacy,…

ጾታዊ ጥቃትን እንግታ!

በኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ሂደት ውስጥ በ8 ክልሎች እና ሁለት ከተማ አስተዳደሮች ከሚኖሩ ሴቶች በተሰባሰቡ አጀንዳዎች ጾታ ተኮር ጥቃት ይቁም የሚለው በቀዳሚነት መቀመጡ የችግሩን ጥልቀት ያሳያል:: በኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ሂደት ውስጥ በ8 ክልሎች እና ሁለት ከተማ አስተዳደሮች ከሚኖሩ ሴቶች በተሰባሰቡ አጀንዳዎች…

ጥምረት ለሴቶች ድምፅ የጋምቤላ ክልል የሴቶች ምክክር መድረክ የመክፈቻ መርሐ ግብር አከናወነ

ጥምረት ለሴቶች ድምፅ በሀገራዊ ምክክር መድረክ በጋምቤላ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በወረዳ ደረጃ የሚያደርጋቸው የሴቶች ማኅበረሰብ አቀፍ ምክክሮች የመክፈቻ መርሐ ግብር ኅዳር 10 ቀን 2016 ዓ.ም በጋምቤላ ከተማ ተከናወነ። በምክክር መድረኩ ላይ ከክልሉ የተለያዩ ቢሮዎች፣ የዞን እና ወረዳ መዋቅሮች የተወከሉ የሥራ…