info@timran.et | +251 116 73 48 48
በሀገራዊ ምክክር መድረክ ላይ ሴቶች ያላቸው ውክልና ምን ይመስላል በሚል ጭብጥ የዙም ውይይት ተካሄደ

ጥምረት ለሴቶች ድምፅ በሀገራዊ ምክክር ከተቋቋመበት ዓላማ አኳያ በሀገራዊ ምክክር መድረክ ላይ ሴቶች ያላቸው ውክልና ምን ይመስላል በሚል ጭብጥ የተዘጋጀ የውይይት መድረክ የኢትዮጵያ ሴቶች ማኅበራት ቅንጅት በየሳምንቱ በሚያዘጋጀው ‘ሴቶች ተኮር’ የዙም ውይይት አማካኝነት ነሐሴ 19 ቀን 2015 ዓ.ም ተካሄደ። መርሐ…








