Category News

The 3rd CSOs week grand opening held at Ghion Hotel

The 3rd CSOs week organized by Ethiopian Civil Society Organizations Council (ECSOC) and Authority of Civil Societies Organization (ACSO) grand opening held at Ghion Hotel on June 07, 2023. TIMRAN, a nonpartisan advocacy national civic society, working on women political…

የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር በሚቀጥለው ዓመት በሁሉም የሀገሪቱ ክፍሎች ይካሄዳል-ፕሮፌሰር መስፍን አርአያ

የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር በሚቀጥለው ዓመት በሁሉም የሀገሪቱ ክፍሎች የሚካሄድ መሆኑን የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር ፕሮፌሰር መስፍን አርአያ ገለጹ። የዝግጅት ምዕራፍ አካል የሆኑትን የተሳታፊ መረጣና የአጀንዳ ማሰባሰብ ሥራ የ2015 በጀት ዓመት ከመጠናቀቁ በፊት ለመጨረስ እየተሠራ መሆኑንም ኮሚሽነሩ ተናግረዋል። ኮሚሽኑ…

ጥምረት ለሴቶች ድምፅ በሀገራዊ ምክክር መድረክ በሐረሪ ክልል ያዘጋጀው የግንዛቤ ማስጨበጫ ሥልጠና ተጠናቀቀ

ጥምረት ለሴቶች ድምፅ በሀገራዊ ምክክር መድረክ በሐረሪ ክልል የሚገኙ ሴቶች በሀገራዊ ምክክሩ ላይ ትርጉም ባለው መልኩ እንዲሳተፉ ለማስቻል ለአራት ቀናት ያዘጋጀው የግንዛቤ ማስጨበጫ ምክክር መድረክ ግንቦት 25 ቀን 2015 ዓ.ም ተጠናቀቀ። በአራተኛ ቀን መርሐ ግብር ላይ ከክልሉ ዘጠኝ ወረዳዎች እና…

ጥምረት ለሴቶች ድምፅ በሀገራዊ ምክክር መድረክ በሐረሪ ክልል የጀመረው የግንዛቤ ማስጨበጫ ሦስተኛ ቀን ሥልጠና ተካሄደ

ጥምረት ለሴቶች ድምፅ በሀገራዊ ምክክር መድረክ ሴቶች በሀገራዊ ምክክር ሂደት ውስጥ ትርጉም ያለው ተሳትፎ እንዲያደርጉ ለማስቻል በሐረሪ ክልል የጀመረው የግንዛቤ ማስጨበጫ ሦስተኛ ቀን ሥልጠና ግንቦት 24 ቀን 2015 ዓ.ም ተካሄደ። በሦስተኛው ቀን ሥልጠና አቦከር፣ ሸንኮር እና ድሬ ጢያራ የተሰኙ የክልሉ…

ጥምረት ለሴቶች ድምፅ በሀገራዊ ምክክር መድረክ ሴቶች በሀገራዊ ምክክር ውስጥ መሳተፍ የሚችሉበት አቅም ለመፍጠር በሐረሪ ክልል የግንዛቤ ማስጨበጫ ሥልጠና መስጠት ጀመረ

ጥምረት ለሴቶች ድምፅ በሀገራዊ ምክክር መድረክ ሴቶች በሀገራዊ ምክክር ውስጥ መሳተፍ የሚችሉበት አቅም ለመፍጠር የአራት ቀናት የግንዛቤ ማስጨበጫ ሥልጠና ከግንቦት 22 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ በሐረር ከተማ መስጠት ጀመረ። የግንዛቤ ማስጨበጫ ሥልጠናውን በንግግር የከፈቱት የጥምረት ለሴቶች ድምፅ በሀገራዊ ምክክር መድረክ…

AU Transitional Justice Policy

The African Union Transitional Justice Policy (AUTJP) is conceived as a continental guideline for its Member States to develop their own context-specific comprehensive policies, strategies, and programs toward democratic and socioeconomic transformation, and achieving sustainable peace, justice, reconciliation, social cohesion,…

በሰላም እና በዴሞክራሲ ላይ የሚሠሩ ከ50 በላይ የሚሆኑ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች የተካተቱበት የኢትዮጵያ የሰላም ሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ኅብረት ተመሠረተ

በምሥረታው ላይ የሰላም ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ታየ ደንደዓን ጨምሮ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር አቶ ጂማ ዲልቦ እና ጥሪ የተደረገላቸው የኅብረቱ አባላት እና እንግዶች ተገኝተዋል፡፡ በዕለቱ የተገኙት የሰላም ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ታዬ ደንደዓ ኅብረቱ በሰላም እና በግጭት…

በሀገራዊ ምክክር ሂደት በሚከናወኑ ተግባራት ውስጥ ለሴቶች ተገቢ ውክልና ትኩረት መስጠት ይገባል!

በሀገራዊ ምክክር ሂደት በሚከናወኑ ተግባራት ውስጥ ለሴቶች ተገቢ ውክልና ትኩረት መስጠት ይገባል የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ግንቦት 9 ቀን 2015 ዓ.ም ላይ 35 አባላትን ያቀፈ የአማካሪ ኮሚቴ ማቋቋሙን ይፋ ማድረጉ ይታወቃል። ኮሚሽኑ በኮሚቴው እንዲካተቱ የጋበዛቸው ግለሰቦች በተለያየ መልኩ ለኮሚሽኑ ሥራዎች…