Category News

ጥምረት ለሴቶች ድምፅ በሀገራዊ ምክክር በድሬዳዋ ከተማ ለሴቶች ያዘጋጀው የሦስት ቀናት የአቅም ግንባታ መድረክ ተጠናቀቀ

ጥምረት ለሴቶች ድምፅ በሀገራዊ ምክክር ሴቶች በሀገራዊ ምክክር ሂደት ውስጥ ትርጉም ባለው ሁኔታ መሳተፍ እንዲችሉ ለማድረግ በድሬዳዋ ከተማ ከመጋቢት 06-08 ቀን 2015 ዓ.ም ለሦስት ቀናትያዘጋጀው የአቅም ግንባታ መድረክ ተጠናቀቀ። በምክክር መድረኩ የመጀመሪያ ቀን ላይ በድሬዳዋ ከተማ ውስጥ ነዋሪ የሆኑ  ከሴቶች…

በሀገራዊ ምክክር ሂደት ውስጥ ሴቶች ትርጉም ባለው ሁኔታ መሳተፍ እንዲችሉ የሚያስችል የሦስት ቀናት አቅም የመፍጠር መድረክ በጥምረት ለሴቶች ድምፅ አዘጋጅነት በድሬዋዳ ከተማ ተጀመረ

በሀገራዊ ምክክር ሂደት ውስጥ ሴቶች ትርጉም ባለው ሁኔታ መሳተፍ እንዲችሉ የሚያስችል አቅም የመፍጠር መድረክ በጥምረት ለሴቶች ድምፅ በሀገራዊ ምክክር መድረክ እና ትምራን የተዘጋጀ የሦስት ቀናት የምክክር መድረክ በድሬዋዳ ከተማ መጋቢት 06 ቀን 2015 ዓ.ም ላይ ተጀምሯል። የመጀመሪያ ቀን ምክክር መድረክ ላይ…

ትምራን ከኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኀን ሴት ባለሞያዎች እና ሴታዊት ጋር የመልእክት ማጥራት ምክክር አካሄደች

ትምራን ከኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኀን ሴት ባለሞያዎች እና ሴታዊት ጋር በመሆን ሴቶች በሀገራዊ ምክክር መድረክ ላይ ስለሚኖራቸው ሚና በተመለከተ የመልእክት ማጥራት ምክክር መጋቢት 04 ቀን 2015 ዓ.ም በሐርመኒ ሆቴል አካሄደች። የመልእክት ማጥራት ምክክሩ የካቲት 15 ቀን 2015 ዓ.ም የተካሄደውን ውይይት ተከትሎ…

የኢትዮጵያ ሲቪል ማኅበራት ድርጅቶች ኅብረት ለምርጫ የአርአያ ሴቶች የልምድ ልውውጥ አካሄደ

የኢትዮጵያ ሲቪል ማኅበራት ድርጅቶች ኅብረት ለምርጫ ከትምራን፣ ከኢትዮጵያ ሕግ ባለሞያ ሴቶች ማኅበር እና ከኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኅን ሴቶች ማኅበር ጋር በመተባበር የአርአያ ሴቶች የልምድ ልውውጥ መድረክ መጋቢት 02 ቀን 2015 ዓ.ም በዋሽንግተን ሆቴል አካሄደ። የልምድ ልውውጥ መድረኩ በየዓመቱ የካቲት 29 ቀን…

በትምራን አዘጋጅነት ለኢትዮጵያ ሴት የፖለቲካ ፓርቲ አባላት ጥምረት ለአራት ቀናት የተሰጠው ሥልጠና ተጠናቀቀ

በትምራን አዘጋጅነት ለኢትዮጵያ ሴት የፖለቲካ ፓርቲ አባላት ጥምረት ከየካቲት 28 እስከ መጋቢት 01 ቀን 2015 ዓ.ም ለአራት ቀናት በፖለቲካ ተግባቦት እና የምርጫ ቅስቀሳ ዘመቻ ክሂሎት ዙሪያ ሲሰጥ የቆየው የፖለቲካ ተግባቦት እና የምርጫ ቅስቀሳ ዘመቻ ክሂሎት ሥልጠና ተጠናቀቀ። በሥልጠናው ማጠቃለያ ላይ…

በትምራን አዘጋጅነት በመሰጠት ላይ የሚገኘው የፖለቲካ ተግባቦት የምርጫ ቅስቀሳ ዘመቻ ክሂሎት ሥልጠና ቀጥሏል

በትምራን አዘጋጅነት ለኢትዮጵያ ሴት ፖለቲካ ፓርቲ አባላት ጥምረት ከየካቲት 28 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ በመሰጠት ላይ የሚገኘው የፖለቲካ ተግባቦት እና የምርጫ ቅስቀሳ ዘመቻ ክሂሎት ሥልጠና ቀጥሏል። በሁለተኛ እና ሦስተኛ ቀን ውሎ ፖለቲካዊ የምርጫ ቅስቀሳ ዘመቻ ተግባቦት ጋር በተያያዘ መራጮችን የማሳመን…

ትምራን ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀንን ከሴት የፖለቲካ ፓርቲ አባላት ጋር አከበረች

ትምራን ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀንን ከሴት የፖለቲካ ፓርቲ አባላት ጋር የካቲት 29 ቀን 2015 ዓ.ም በአዚማን ሆቴል አከበረች። የትምራን ሥራ አስኪያጅ ኢሩሳሌም ሶሎሞን በበዓሉ መክፈቻ ላይ ባደረጉት ንግግር በሥልጠና ላይ ለሚገኙት ከተለያዩ የፖለቲካ ፓርቲዎች ለተውጣጡ ሴት አባላት እንኳን አደረሳችሁ ብለዋል።…