Month July 2024

የማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የሴቶች ምክክር አቅም ግንባታ ማስጀመሪያ የውይይት መርሐ ግብር ተካሄደ

ጥምረት ለሴቶች ድምፅ በሀገራዊ ምክክር መድረክ በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የሴቶች ምክክሮች አቅም ግንባታ ማስጀመሪያ የውይይት መርሐ ግብር ሐምሌ 23 ቀን 2016 ዓ.ም በሆሳዕና ከተማ አካሄደ። የጥምረቱ የውትወታ ባለሞያ የኾነችው አቢሲያ አቦነህ መርሐ ግብሩን ከክልሉ የተለያዩ ቢሮዎች እና ጽ/ቤቶች ለተወከሉ ተሳታፊዎች…

ጥምረት ለሴቶች ድምፅ በሀገራዊ ምክክር መድረክ በሁለት ዓመታት ቆይታ ያከናወናቸውን ተግባራት የሚያሳይ የበይነ መረብ ውይይት ተካሄደ

ጥምረት ለሴቶች ድምፅ በሀገራዊ ምክክር መድረክ ከተቋቋመበት መጋቢት 2014 ዓ.ም ጀምሮ ላለፉት ሁለት ዓመታት ያከናወናቸውን ዋና፣ ዋና ተግባራት የተመለከተ የበይነ መረብ ውይይት ተካሄደ። ውይይቱ የተካሄደው የኢትዮጵያ ሴቶች ማኅበራት ቅንጅት በየሳምንቱ በሚያዘጋጀው ሥርዓተ ጾታ ተኮር /Gender in Focus/ የበይነ መረብ መድረክ…

የመካከለኛ አመራር ሴቶች ኅብረት ‘ሴቶች ለሰላም’ በሚል ጭብጥ ለየካ ክፍለ ከተማ ሴቶች የግንዛቤ ማስጨበጫ ሰጠ

በኢትዮጵያ ሰላም ለማምጣት የሚደረገውን ጥረት ለማገዝ በትምራን አስተባባሪነት የተቋቋመው የመካከለኛ አመራር ሴቶች ኅብረት ‘ሴቶች ለሰላም’ በሚል ጭብጥ ከየካ ክፍለ ከተማ የተለያዩ ወረዳዎች ለተውጣጡ ሴቶች ያዘጋጀው የግማሽ ቀን የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ ሠኔ 27 ቀን 2016 ዓ.ም ተካሄደ። መድረኩን በንግግር የከፈቱት የትምራን…