Month August 2024

JUSTICE FOR BABY HEAVEN!

ትምራን ሔቨን የተባለች የ7 ዓመት ሕፃን በአሰቃቂ ሁኔታ ተደፍራ ለሞት መዳረጓን ወላጅ እናቷ በኢዮሃ ሚዲያ ቀርባ ከሰጠችው ቃለ ምልልስ ተገንዝባለች። በቃለ ምልልሱ ላይ ወንጀሉን የፈጸመው ግለሰብ የ25 ዓመታት እስር ቢፈረድበትም፣ ተባባሪዎቹ በወላጅ እናቷ ላይ ማስፈራሪያ እያደረሱባት ብሎም ፍርድ ለማስለወጥ እንቅስቃሴ…

ጥምረት ለሴቶች ድምፅ በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሲያከናውናቸው የቆዩ የሴቶች አቅም ግንባታ መድረኮች ማጠቃለያ መርሐ ግብር ተከናወነ

ጥምረት ለሴቶች ድምፅ በሀገራዊ ምክክር መድረክ በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ውስጥ የሚገኙ ሴቶች በሀገራዊ ምክክር ሂደት ውስጥ የነቃ ተሳትፎ እንዲኖራቸው ለማስቻል ያዘጋጃቸው የአቅም ግንባታ መድረኮች ማጠቃለያ መርሐ ግብር ነሐሴ 01 ቀን 2016 ዓ.ም በሆሣዕና ከተማ ተከናወነ። የማጠቃለያ መርሐ ግብሩን በንግግር የከፈቱት…

ጥምረት ለሴቶች ድምፅ የሀላባ እና ከምባታ ዞኖች እንዲሁም የጠምባሮ ልዩ ወረዳ ሴቶች አቅም ግንባታ መድረኮች አከናወነ

ጥምረት ለሴቶች ድምፅ በሀገራዊ ምክክር መድረክ ከፍሬደሪክ ኤቨርት ስቲፍተንግ-ኢትዮጵያ ባገኘው የገንዘብ ድጋፍ በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል፣ ከሀላባ እና ከምባታ ዞኖች እንዲሁም ጠምባሮ ልዩ ወረዳ የተውጣጡ ሴቶች በሀገራዊ ምክክር ሂደት ውስጥ ንቁ ተሳትፎ እንዲኖራቸው ለማስቻል ያዘጋጃቸው የአቅም ግንባታ መድረኮች ሐምሌ 29 እና…

የምሥራቅ ጉራጌ፣ ስልጤ እና የም ዞኖች እንዲሁም የማረቆ ልዩ ወረዳ ሴቶች አቅም ግንባታ መድረኮች ተከናወኑ

ጥምረት ለሴቶች ድምፅ በሀገራዊ ምክክር መድረክ በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ምሥራቅ ጉራጌ፣ ስልጤ እና የም ዞኖች እንዲሁም ማረቆ ልዩ ወረዳ የተውጣጡ ሴቶች በሀገራዊ ምክክር ሂደት ውስጥ ንቁ ተሳትፎ እንዲኖራቸው ለማድረግ በፍሬደሪክ ኤቨርት ስቲፍተንግ-ኢትዮጵያ ድጋፍ ያዘጋጃቸው የአቅም ግንባታ መድረኮች ሐምሌ 26 እና…

ከሀዲያ እና ጉራጌ ዞኖች እንዲሁም ከቀቤና ልዩ ወረዳ ለተውጣጡ ሴቶች የአቅም ግንባታ ሥልጠና ተሰጠ

ጥምረት ለሴቶች ድምፅ በሀገራዊ ምክክር መድረክ መሠረቱን ጀርመን ካደረገው ፍሬደሪክ ኤቨርት ስቲፍተንግ ኢትዮጵያ የተሰኘ ለጋሽ ድርጅት ባገኘው የገንዘብ ድጋፍ ከሀዲያ እና ጉራጌ ዞኖች እንዲሁም ከቀቤና ልዩ ወረዳ ለተውጣጡ ሴቶች ሀገራዊ ምክክርን በተመለከተ ሐምሌ 24 እና 25 ቀን 2016 ዓ.ም የአቅም…