admin@timran.et

admin@timran.et

ጠበቃ መሠረት አያሌው የኢትዮጵያ ፌዴራል ጠበቆች ማኅበር ምክትል ፕሬዚዳንት ሆነው ተመረጡ

ጠበቃ ተስፋዬ ደረሰ የኢትዮጵያ ፌዴራል ጠበቆች ማኅበር ፕሬዚዳንት ሆነዋል የኢትዮጵያ ፌዴራል ጠበቆች ማኅበርን ለቀጣዮቹ ሦስት ዓመታት በአመራርነት ለማገልገል ዛሬ ታኅሣሥ 04 ቀን 2018 ዓ.ም በግራንድ ኤልያና ሆቴል በተካሄደ የምርጫ ሥነ ሥርዓት ጠበቃ መሠረት አያሌው ማኅበሩን በምክትል ፕሬዚዳንትነት እንዲመሩ ተመርጠዋል።በተመሳሳይ ማበኅበሩን…

Peace agreements with women signatories last longer and achieve stronger implementation

የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት በ 2018 ባደረገው ጥናት እንደሚያሳየው ከሴቶች ፈራሚዎች ጋር የሚደረጉ የሰላም ስምምነቶች ረዘም ላለ ጊዜ የሚቆዩ እና ጠንካራ አፈጻጸም የሚያሳዩ ናቸው።2018 United Nations research shows that peace agreements with women signatories last longer and achieve stronger implementation. #Womenleadpeace…

የኢትዮጵያ ፌዴራል ጠበቆች ማኅበርን ለመምራት የሚወዳደሩ ሴቶች ሐሳቦቻቸውን የሚያቀርቡበት መድረክ ተካሄደ

የኢትዮጵያ ፌዴራል ጠበቆች ማኅበርን በፕሬዚዳንትነት እንዲሁም በሥራ አስፈጻሚነት ለመምራት የሚወዳደሩ ሴቶች ሐሳቦቻቸውን የሚያቀርቡበት መድረክ ታኅሣሥ 02 ቀን 2018 ዓ.ም አዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ተካሄደ።መርሐ ግብሩ የሴቶች የፖለቲካ ተሳትፎ እና ውሳኔ ሰጭነት ሚና እንዲጎልበት ለማድረግ ዓላማ ሰንቃ በምትንቀሳቀሰው ትምራን የተሰኘች ሀገር…

Misinformation worsens tensions and exposes women to sexual violence

ሐሰተኛ መረጃ እና የጥላቻ ንግግር ግጭትን በማባባስ እና ሴቶችን ለወሲባዊ ጥቃት በማጋለጥ፣ የማኅበረሰቡን ደኅንነት አደጋ ላይ ይጥላሉ። የተባበሩት መንግሥታት የሰላም ማስከበር ዘመቻዎች መምሪያ እ.ኤ.አ በ2025 ባወጣው መረጃ መሠረት፣ የተሳሳቱ መረጃዎች በሲቪሎች ደኅንነት ጥበቃ እና በሰላም ማስከበር ሥራ ውጤታማነት ላይ ቀጥተኛ…

TIMRAN Boosts Its Fundraising Power!

With the support of SIHA Network, TIMRAN successfully concluded a three-day intensive training on Resource Mobilization and Organizational Planning (Nov 27–28 & Dec 1, 2025). Over the three days, TIMRAN’s leadership, staff, and interns worked collaboratively through: • The “What”…

Peace begins with safety

ሰላም የሚጀምረው ደኅንነት ሲረጋገጥ ነው። በቴክኖሎጂም ሆነ በአካል የሚደርስ ጥቃት ሙሉ በሙሉ መከላከል ለሰላም መሠረታዊ ቅድመ ሁኔታ ነው። ዘላቂ ሰላምን መገንባት እንዲቻል ባለድርሻ አካላት የሴቶች እና ታዳጊዎች ደኅንነት ማስጠበቅ ላይ ትኩረት እንዲሰጡ  አጥብቀን እንጠይቃለን። Peace begins with safety. Comprehensive protection…