admin@timran.et

admin@timran.et

Peace is only real when it is inclusive

Policy is just paper until it protects a life. In conflict, silence isn’t neutrality. It’s a failure of governance. We don’t just need a National Action Plan; we need localized accountability that brings women from the shelters to the decision-making…

Since July 2023, 2,697 cases of rape and sexual VAWG reported in the Amhara region-BBC report, Nov. 2025

በአማራ ክልል ከሐምሌ 2015 ዓ.ም ጀምሮ ዕድሜያቸው ከ8 እስከ 65 የሆኑ 2 ሺህ697 ሴቶች እና ሴት ሕፃናት ላይ የአስገድዶ መድፈር እና የጾታ ጥቃት መፈጸሙ ተዘግቧል። ከእነዚህም መካከል 45 በመቶ የሚሆኑት ሕፃናት ናቸው። ይህ የከፋ ጥቃት የዜጎች ደኅንነት አለመጠበቁን የሚያሳይ በመሆኑ…

Beyond representation, women need meaningful change

ከውክልና ባሻገር ትርጉም ያለው ለውጥ ያስፈልገናል። ሴቶችን በሰላም ግንባታ እና በሀገር አመራር ውስጥ ማሳተፍ ለኢትዮጵያ መረጋጋት አስፈላጊ ነው። ከይስሙላ ተሳትፎ ወጥተን ተፅዕኖ ፈጣሪ ለሆነ ሚና የምንተጋበት ጊዜ አሁን ነው። Beyond representation, we need meaningful change. Involving women in peacebuilding and…

The safety of vulnerable women is an immediate ethical and structural demand of the WPS agenda

የሴቶች ሰላም እና ደኅንነት አጀንዳ አንገብጋቢ ከሆኑ ፍላጎቶች አንዱ ተፈናቃይ እና ‘የተረሱ’ እናቶችን ጨምሮ፣ ተጋላጭ የሆኑ ሴቶችን ደኅንነት ማረጋገጥ ነው። የሴቶች፣ ሰላም እና ደኅንነት (WPS) ረቂቅ ብሔራዊ የድርጊት መርሐ-ግብር በወሲባዊ ጥቃት፣ ብዝበዛ እና ጥበቃ ላይ ያተኮሩ ግልጽ የሆኑ የሥራ መመሪያዎችንና…

The NAP aims to foster sustainable peace by empowering women across the country

ረቂቅ ብሔራዊ የሴቶች ሰላም እና ደኅንነት የድርጊት መርሐ ግብር አካባቢያዊ ተጨባጭ ሁኔታን ባገናዘበ መልኩ ዓለም አቀፍ የሴቶች፣ ሰላም እና ደህንነት አጀንዳዎችን ወደ ሀገራዊ ፖሊሲ በመቀየር ሴቶች በሰላም ግንባታ ሂደቶች ውስጥ ትርጉም ያለው ተሳትፎ እና የውሳኔ ሰጪነት ሚና እንዲኖራቸው፣ በግጭት ወቅት…

WPS agenda is a global framework that empowers women as essential agents of peace and security

የሴቶች፣ ሰላምና ደኅንነት (WPS) አጀንዳ ሴቶችን እንደ ዋና የሰላምና ደህንነት ተዋናዮች የሚያበረታታ ዓለም አቀፍ መዋቅር ነው። የዚህ አጀንዳ አራቱ ምሰሶዎች ተሳትፎ፣ ጥበቃ፣ መከላከል ፣ እገዛ እና መልሶ ማቋቋም የሴቶች ድምጽ በሁሉም ሰላምና ደኅንነት ስራዎች ውስጥ መካተታቸውን  የሚያረጋግጡ ፖሊሲዎች እንዲኖሩ ያደርጋሉ።…