Admin

Admin

ሴቶችን አካታች ሀገራዊ ምክክር በኢትዮጵያ ዘላቂ ሰላም ለመገንባት

እንደ ሌሎች ሀገራት ኹሉ በኢትዮጵያም ዘላቂ ሰላም መኖር ለዜጎቿ ደኅንነት እና ለሀገር ኹለንተናዊ እድገት ቁልፍ ነው። ዘላቂ ሰላምን ለማስፈን ወሳኝ እንደኾነ ከጊዜ ወደ ጊዜ እውቅና ያገኘው አንዱ ቁልፍ ገጽታ ሀገራዊ ምክክር ውስጥ ሴቶችን ማካተት እና ንቁ ተሳትፎ እንዲያደርጉ ማስቻል ነው።…

በፖለቲካ ውስጥ የሴቶችን እኩልነት ለማረጋገጥ ሴት ተኮር ሕጎች ሊኖሩ ይገባል

ሥርዓታዊ መሰናክሎችንና የሴቶችን ኹለንተናዊ ተሳትፎ የሚያደናቅፉ አድሎአዊ ጉዳዮችን በመፍታት የሴቶችን እኩልነት በፖለቲካ ውስጥ ለማስፋፋት ለሥርዓተ ጾታ ትኩረት የሚሰጡ ሕጎች ወሳኝ ሚና ይጫወታሉ። ሥርዓተ ጾታ ነክ ሕጎች የሴቶችን የፖለቲካ መሥሪያ ቤት ተደራሽነት የሚገድቡ አድሎአዊ ድርጊቶችን ለመፍታት ይረዳሉ። እነዚኽ ሕጎች በእጩ ምርጫ፣…

IRISH AID staff visited TIMRAN

IRISH AID staff visited, TIMRAN, the Coalition for Women’s Voice in the National Dialogue Secretariat Office on April 11, 2024, G.C. On the table both sides made fruitful conversations on the existing #partnership and #strategic issues related to the #coalition…

ሴቶችን በሚመለከት የኢትዮጵያ ምርጫ ሕግ ዳሰሳ

በኢትዮጵያ ምርጫ እና የሴቶች ተሳትፎን በሚመለከት የሕግ ማእቀፉ በዋናነት የሚመራው በ1987 ዓ.ም በወጣው የኢፌዴሪ ሕገ መንግሥት ነው። ሕገ መንግሥቱ ለኹሉም ሰው በሕግ ፊት እኩልነትን የሚያረጋግጡ እና ጾታን መሠረት ያደረገ አድልኦ የሚከለክሉ ድንጋጌዎችን ይዟል፤ ይኽም በተለያዩ ፖሊሲዎች የጾታ እኩልነትንና የሴቶችን ተጠቃሚነት…

ሴቶች በነፃነት እና ያለ ፍርሃት በፖለቲካ ውስጥ እንዲሳተፉ እድል የሚሰጥ ፍትሐዊ የሆነ ማኅበረሰብ እንፍጠር

በፖለቲካ ውስጥ በሴቶች ላይ የሚደርሰው የፖለቲካ ጥቃት እና ትንኮሳ የዴሞክራሲ እና የእኩልነት መርሆችን የሚንዱ ዋነኛ ጉዳዮች ናቸው። በዓለም አቀፍ ደረጃ በሴቶች የፖለቲካ ተሳትፎ ላይ ከፍተኛ መሻሻል ቢኖርም፣ ብዙ ሴቶች በሥርዓተ ጾታ ላይ የተመሠረቱ ጥቃቶች እና ማስፈራራት ይደርስባቸዋል፤ እነዚኽም ጉዳዮች ሴቶች…