info@timran.et | +251 116 73 48 48
#Invest in women: Accelerate progress-TIMRAN

info@timran.et | +251 116 73 48 48


ሴቶች እና ልጃገረዶችን ለማብቃት ሦስት ጉዳዮች ላይ በትኩረት ሊሠራ ይገባል። በቀዳሚነት የሚያስፈልገው ሥራ ላይ መዋል የሚችል፣ ዘላቂነት ላለው ልማት መዋል የሚችል እና በብድር ጫና ውስጥ የሚገኙ በርካታ ታዳጊ ሀገራትን ችግር መቅረፍ የሚችል መዋዕለ ንዋይ መኖር ነው። ይኽ ኹኔታ ካልተሟላ ሀገራት…

• Women are more likely than men to put their income back into their families and communities, which reduces mortality and illiteracy rates and increases the GDP. • Educating and nurturing girls, empowering women, and ensuring that social safety nets…

በ19ኛው ክፍለ ዘመን የኢትዮጵያ ሴቶች የውጭ ወረራዎችን በመመከት ወሳኝ ሚና ተጫውተዋል። በተለይም እ.አ.አ በ1896 ዓ.ም ላይ በተካሄደው የዐድዋ ጦርነት የኢትዮጵያ ጦር የጣሊያንን ጦር ድል ሲያደርግ የሴቶች ተሳትፎ በተለያዩ ቦታዎች ታይቷል። ሴቶች በጦርነቱ ቀጥታ በመሳተፋቸው ጽናት እና ድፍረት ከማሳየት ባሻገር፣ ለተዋጊዎቹ…


ጥምረት ለሴቶች ድምፅ በሀገራዊ ምክክር መድረክ በኦሮሚያ ክልል የሚያካሂዳቸው ምክክር መድረኮች መክፈቻ መርሐ ግብር የካቲት 07 ቀን 2016 ዓ.ም በአዳማ ከተማ ተካሄደ። ለተሳታፊዎች እንኳን ደኅና መጣችኹ ያሉት የጥምረቱ ሥራ አስፈጻሚ አባል እና የተርካንፊ ለዘላቂ ልማት ድርጅት ዳይሬክተር ወርቅነሽ ቤጊ፣ ጥምረቱ…


The #UN Secretary-General shared his 2024 Priorities with the General Assembly and called for the meaningful inclusion of women & young people in all peace processes.


ከቅርብ ዓመታት ወዲህ በአመራር ቦታዎች በተለይም ሴቶች እኩል ውክልና ባላገኙባቸው አገሮች የሥርዓተ-ጾታ እኩልነት ጥሪ እየጨመረ መጥቷል። ከእነዚህ አገሮች አንዷ ኢትዮጵያ ነች፣ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ሴት ፕሬዚዳንት የመኖሯ ተስፋ በአገሪቱ ላይ በርካታ አዎንታዊ ተጽእኖዎች ይኖሩታል። በፖለቲካ አመራር ቦታዎች ላይ የሴቶችን ውክልና…