info@timran.et | +251 116 73 48 48
Peace is only real when it is inclusive

Policy is just paper until it protects a life. In conflict, silence isn’t neutrality. It’s a failure of governance. We don’t just need a National Action Plan; we need localized accountability that brings women from the shelters to the decision-making table. Peace is only real when it is inclusive.
ፖሊሲ ሕይወትን እስካልጠበቀ ድረስ ወረቀት ብቻ ነው። በግጭት ወቅት ዝምታ ገለልተኝነት ሳይሆን የአመራር ጉድለት ነው። ብሔራዊ የድርጊት መርሐ ግብር መኖሩ ብቻ በቂ አይደለም፤ ሴቶችን ከመጠለያ ጣቢያዎች ወደ ውሳኔ ሰጪነት ጠረጴዛ የሚያመጣ በተግባር የሚታይ ተጠያቂነት ያስፈልገናል። ሰላም እውነተኛ የሚሆነው ሁሉንም ሲያካትት ብቻ ነው።