Category News

በዓለም ላይ የሴቶች ጭቆና አሁንም አልቀረም፤ ነገር ግን በመማራቸው፣ መብታቸውን በመጠየቃቸው እና አብረው በመቆማቸው አሸንፈውታል-የጥምረቱ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባል ወርቅነሽ ቤጊ

ጥምረት ለሴቶች ድምፅ በሀገራዊ ምክክር መድረክ የፖለቲካ ፓርቲ አመራር ሴቶች ለኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የሚቀርብላቸው አጀንዳ እንዲያረቅቁ ጥር 16 ቀን 2017 ዓ.ም ላይ ያዘጋጀው መድረክ አዲስ አበባ ውስጥ ተካሄደ። ጥምረቱን በጽ/ቤት የምታገለግለው እና ሴቶች ወደ ውሳኔ ሰጭነት እንዲመጡ ራእይ ሰንቃ…

ሴቶች ባላደረግነው አስተዋጽኦ የግጭት ተጎጂ በመሆናችን ድምፃችን የበለጠ እንዲሰማ ማድረግ አለብን-ክብርት መዓዛ አሸናፊ

ሴቶች ባላደረግነው አስተዋጽኦ የግጭት ተጎጂ በመሆናችን ድምፃችን የበለጠ እንዲሰማ ማድረግ አለብን ሲሉ የቀድሞዋ የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት ክብርት መዓዛ አሸናፊ ተናገሩ። ክብርት መዓዛ ይህንን ያሉት ጥምረት ለሴቶች ድምፅ በሀገራዊ ምክክር መድረክ በኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ውስጥ የሴቶችን ተገቢ ውክልና ለማረጋገጥ…

Five essential facts about human rights

On the celebration of 2024 Human Rights Day, with a theme “Our Rights, Our Future, Right Now” everyone should know the five essential facts about human rights. 1. Human rights are universal and inalienable Human rights are not granted by…

አራተኛው ዙር የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ዐውደ ርእይ ሳምንት ተጠናቀቀ

‘ለዘላቂ ሰላም እና ፍትሐዊ ልማት ቃል ኪዳናችንን እናድስ’ በሚል መሪ ቃል ከኅዳር 27-29 ቀን 2017 ዓ.ም በተከናወነው እና ትምራን የተሳተፈችበት 4ኛው ዙር የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ዐውደ ርእይ ሳምንት ተጠናቀቀ። ከዐውደ ርእዩ ጎን ለጎን የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ከእርዳታ ተላቅቀው ራሳቸውን ስለሚችሉበት…

ሴቶች በሕዝብ አስተያየት ላይ ተፅዕኖ ለማሳደር እንዲችሉ በሕዝብ ፊት የመናገር ችሎታቸውን ማጎልበት ዙሪያ ያተኮረ ሥልጠና ተሰጠ

ትምራን ከፍሪደም ሐውስ (Freedom House) ጋር በመተባበር ለትግራይ ክልል ሴት ፖለቲከኞች እና አመራሮች ለሦስት ቀናት የሰጠችው የተሟጋችነት፣ የተግባቦት፣ በሕዝብ ፊት ንግግር የማድረግ እና የድርድር ክሂሎት ሥልጠና ኅዳር 26 ቀን 2017 ዓ.ም ላይ ተጠናቀቀ። የሥልጠናው የመጨረሻ ቀን ሴቶች ራእያቸውን ለማሳወቅ፣ የሕዝብ…