info@timran.et | +251 116 73 48 48

info@timran.et | +251 116 73 48 48


በትምራን አስተባባሪነት የተቋቋመው የመካከለኛ ሴት አመራሮች ኅብረት ተወካዮች ከብሔራዊ ተሐድሶ ኮሚሽን ኮሚሽነሮች ጋር ሠኔ 12 ቀን 2016 ዓ.ም ውይይት አድርገዋል። ውይይቱ የኅብረቱ ተወካዮች ከትምራን ጋር በጋራ በመኾን ኅብረቱ የተቋቋመበትን ሴቶች በሰላም ግንባታ ላይ ተገቢ ተሳትፎ እንዲያደርጉ የማስቻል ዓላማ ለማሳካት የተካሄደ…

የትምራን ቦርድ ጸሐፊ የኾነው እና የሰዎችን ታሪክ በመሰነድ የሚታወቀው ጋዜጠኛ እዝራ እጅጉ ባለፉት ሰባት ዓመታት የ45 ሰዎችን ታሪክ በሲዲ፣ የ16 ሰዎችን የሕይወት ታሪክ በመጽሐፍ አዘጋጅቶ አውጥቷል። የ180 የሚዲያ ሰዎችን ታሪክ የያዘ ባለ 600 ገጽ የመጀመሪያ ቅጽ የአማርኛ መዝገበ አእምሮ በማዘጋጀት…

TIMRAN WISHES A HAPPY 1445TH A.H EID AL ADHA (AREFA) CELEBRATIONS TO ALL MUSLIMS!

Ethiopian women delegates comprised from TIMRAN and the Coalition for Women’s Voice in the National Dialogue concluded a Peer Exchange on Transitional Justice from June 10-14, 2024, G.C. at Kigali, Rwanda. In addition women from South Africa, Liberia and Rwanda…

ጥምረት ለሴቶች ድምፅ በሀገራዊ ምክክር መድረክ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ሲያካሂድ የቆየውን የሴቶች አቅም ግንባታ ሥልጠና ሠኔ 04 ቀን 2016 ዓ.ም አጠናቀቀ። በክልሉ የመጨረሻ ምድብ የነበረውን የጌዲኦ ዞን ሴቶች ሥልጠና በዕለቱ ሰጥቷል። ጥምረቱ በተለያዩ ክልሎች የሰጣቸው ሥልጠናዎች ሴቶች በሀገራዊ ምክክር ሂደት…

TIMRAN staff along with the Coalition for Women’s Voice in the National Dialogue Steering Committee are participating in an Experience sharing event on the Transitional Justice at Kigali, Rwanda. Delegates from Ethiopia, South Africa, Liberia and the host country Rwanda…

ጥምረት ለሴቶች ድምፅ በሀገራዊ ምክክር መድረክ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል፣ አሪ እና ደቡብ ኦሞ ምድብ ለሚገኙ ሴቶች ግንቦት 27፣ 29 እና 30 ቀን 2016 ዓ.ም የአቅም ግንባታ ሥልጠና ሰጥቷል። ሴቶች በሀገራዊ ምክክር ሂደት ውስጥ ተገቢ ውክልና እንዲኖራቸው ለማስቻል በተሰጠው የአቅም ግንባታ…

የማረጋገጫ ዐውደ ጥናቱን ትምራን ከተመድ የሴቶች ልማት ፕሮግራም ጋር በመተባበር ያዘጋጁት ሲኾን፣ የተለያዩ የሚኒስቴር መሥሪያ ቤቶች ተወካዮች፣ የክልል ቢሮዎች ተወካዮች፣ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ተወካዮች እንዲኹም የተለያዩ የፖለቲካ ፓርቲዎች ተወካዮች በተገኙበት ግንቦት 28 ቀን 2016 ዓ.ም ተካሂዷል። ጥናቱ በፌዴራል ሚኒስቴር…

ጥምረት ለሴቶች ድምፅ በሀገራዊ ምክክር መድረክ ከዘጠኝ ክልሎች የተሰባሰቡእና ለሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የሚቀርቡ የሴቶች አጀንዳዎችን ለማጠናቀር ያካሄደው መድረክ ግንቦት 16 ቀን 2016 ዓ.ም ተጠናቀቀ። ከግንቦት 13 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ ለአራት ቀናት የቆየው መድረክ ድሬዳዋ እና አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደሮችን…