Category News

ጥምረት ለሴቶች ድምፅ በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሲያከናውናቸው የቆዩ የሴቶች አቅም ግንባታ መድረኮች ማጠቃለያ መርሐ ግብር ተከናወነ

ጥምረት ለሴቶች ድምፅ በሀገራዊ ምክክር መድረክ በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ውስጥ የሚገኙ ሴቶች በሀገራዊ ምክክር ሂደት ውስጥ የነቃ ተሳትፎ እንዲኖራቸው ለማስቻል ያዘጋጃቸው የአቅም ግንባታ መድረኮች ማጠቃለያ መርሐ ግብር ነሐሴ 01 ቀን 2016 ዓ.ም በሆሣዕና ከተማ ተከናወነ። የማጠቃለያ መርሐ ግብሩን በንግግር የከፈቱት…

ጥምረት ለሴቶች ድምፅ የሀላባ እና ከምባታ ዞኖች እንዲሁም የጠምባሮ ልዩ ወረዳ ሴቶች አቅም ግንባታ መድረኮች አከናወነ

ጥምረት ለሴቶች ድምፅ በሀገራዊ ምክክር መድረክ ከፍሬደሪክ ኤቨርት ስቲፍተንግ-ኢትዮጵያ ባገኘው የገንዘብ ድጋፍ በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል፣ ከሀላባ እና ከምባታ ዞኖች እንዲሁም ጠምባሮ ልዩ ወረዳ የተውጣጡ ሴቶች በሀገራዊ ምክክር ሂደት ውስጥ ንቁ ተሳትፎ እንዲኖራቸው ለማስቻል ያዘጋጃቸው የአቅም ግንባታ መድረኮች ሐምሌ 29 እና…

የምሥራቅ ጉራጌ፣ ስልጤ እና የም ዞኖች እንዲሁም የማረቆ ልዩ ወረዳ ሴቶች አቅም ግንባታ መድረኮች ተከናወኑ

ጥምረት ለሴቶች ድምፅ በሀገራዊ ምክክር መድረክ በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ምሥራቅ ጉራጌ፣ ስልጤ እና የም ዞኖች እንዲሁም ማረቆ ልዩ ወረዳ የተውጣጡ ሴቶች በሀገራዊ ምክክር ሂደት ውስጥ ንቁ ተሳትፎ እንዲኖራቸው ለማድረግ በፍሬደሪክ ኤቨርት ስቲፍተንግ-ኢትዮጵያ ድጋፍ ያዘጋጃቸው የአቅም ግንባታ መድረኮች ሐምሌ 26 እና…

ከሀዲያ እና ጉራጌ ዞኖች እንዲሁም ከቀቤና ልዩ ወረዳ ለተውጣጡ ሴቶች የአቅም ግንባታ ሥልጠና ተሰጠ

ጥምረት ለሴቶች ድምፅ በሀገራዊ ምክክር መድረክ መሠረቱን ጀርመን ካደረገው ፍሬደሪክ ኤቨርት ስቲፍተንግ ኢትዮጵያ የተሰኘ ለጋሽ ድርጅት ባገኘው የገንዘብ ድጋፍ ከሀዲያ እና ጉራጌ ዞኖች እንዲሁም ከቀቤና ልዩ ወረዳ ለተውጣጡ ሴቶች ሀገራዊ ምክክርን በተመለከተ ሐምሌ 24 እና 25 ቀን 2016 ዓ.ም የአቅም…

የማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የሴቶች ምክክር አቅም ግንባታ ማስጀመሪያ የውይይት መርሐ ግብር ተካሄደ

ጥምረት ለሴቶች ድምፅ በሀገራዊ ምክክር መድረክ በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የሴቶች ምክክሮች አቅም ግንባታ ማስጀመሪያ የውይይት መርሐ ግብር ሐምሌ 23 ቀን 2016 ዓ.ም በሆሳዕና ከተማ አካሄደ። የጥምረቱ የውትወታ ባለሞያ የኾነችው አቢሲያ አቦነህ መርሐ ግብሩን ከክልሉ የተለያዩ ቢሮዎች እና ጽ/ቤቶች ለተወከሉ ተሳታፊዎች…

ጥምረት ለሴቶች ድምፅ በሀገራዊ ምክክር መድረክ በሁለት ዓመታት ቆይታ ያከናወናቸውን ተግባራት የሚያሳይ የበይነ መረብ ውይይት ተካሄደ

ጥምረት ለሴቶች ድምፅ በሀገራዊ ምክክር መድረክ ከተቋቋመበት መጋቢት 2014 ዓ.ም ጀምሮ ላለፉት ሁለት ዓመታት ያከናወናቸውን ዋና፣ ዋና ተግባራት የተመለከተ የበይነ መረብ ውይይት ተካሄደ። ውይይቱ የተካሄደው የኢትዮጵያ ሴቶች ማኅበራት ቅንጅት በየሳምንቱ በሚያዘጋጀው ሥርዓተ ጾታ ተኮር /Gender in Focus/ የበይነ መረብ መድረክ…

የመካከለኛ አመራር ሴቶች ኅብረት ‘ሴቶች ለሰላም’ በሚል ጭብጥ ለየካ ክፍለ ከተማ ሴቶች የግንዛቤ ማስጨበጫ ሰጠ

በኢትዮጵያ ሰላም ለማምጣት የሚደረገውን ጥረት ለማገዝ በትምራን አስተባባሪነት የተቋቋመው የመካከለኛ አመራር ሴቶች ኅብረት ‘ሴቶች ለሰላም’ በሚል ጭብጥ ከየካ ክፍለ ከተማ የተለያዩ ወረዳዎች ለተውጣጡ ሴቶች ያዘጋጀው የግማሽ ቀን የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ ሠኔ 27 ቀን 2016 ዓ.ም ተካሄደ። መድረኩን በንግግር የከፈቱት የትምራን…

በሀገራዊ ምክክር ሂደት ውስጥ የሴቶች አጀንዳዎች ትኩረት እንዲሰጣቸው ጠንካራ የውትወታ ሥራ ያስፈልጋል-ሳባ ገብረ መድኅን

በሀገራዊ ምክክር ሂደት ውስጥ የሴቶች አጀንዳዎች ትኩረት እንዲሰጣቸው ጠንካራ የውትወታ ሥራ እንደሚያስፈልግ የኢትዮጵያ ሴቶች ማኅበራት ቅንጅት ዋና ዳይሬክተር እና የጥምረት ለሴቶች ድምፅ በሀገራዊ ምክክር መድረክ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ ሳባ ገብረ መድኅን ገለጹ። ሰብሳቢዋ ይኽንን ያሉት ጥምረት ለሴቶች ድምፅ በሀገራዊ…

በሀገራዊ ምክክሮች ሂደት ውስጥ የሴቶችን አጀንዳዎች ማካተት የሀገርን የወደፊት ዕጣ ፈንታ በመቅረፅ ረገድ ወሳኝነት አለው

በኢትዮጵያ ሴቶች ከጠቅላላው ሕዝብ ከግማሽ በላይ የሆነውን ድርሻ ይይዛሉ፤ ነገር ግን በውሳኔ አሰጣጥ ሂደት ውስጥ ያላቸው ውክልና ዝቅተኛ ነው። አጀንዳዎቻቸውን ማካተት ጨምሮ ሴቶች ድምፃቸው እንዲሰማ እና አመለካከታቸው ግምት ውስጥ እንዲገባ ማድረግ በሀገር ደረጃ ፍትሐዊ አስተዳደር እንዲኖር ያስችላል። ብዙ ጊዜ ሴቶች…