info@timran.et | +251 116 73 48 48
The NAP aims to foster sustainable peace by empowering women across the country

ረቂቅ ብሔራዊ የሴቶች ሰላም እና ደኅንነት የድርጊት መርሐ ግብር አካባቢያዊ ተጨባጭ ሁኔታን ባገናዘበ መልኩ ዓለም አቀፍ የሴቶች፣ ሰላም እና ደህንነት አጀንዳዎችን ወደ ሀገራዊ ፖሊሲ በመቀየር ሴቶች በሰላም ግንባታ ሂደቶች ውስጥ ትርጉም ያለው ተሳትፎ እና የውሳኔ ሰጪነት ሚና እንዲኖራቸው፣ በግጭት ወቅት መብታቸው እንዳይጣስ እንዲሁም አካታች የሆነ የሰላም ግንባታ ሂደት እንዲኖር ያደርጋል። ይህ የድርጊት መርሃ-ግብር የተረቀቀው ከመንግስት እስከ ሲቪል ማህበረሰቡ ባሉ ወገኖች ምክክር ነው። ዓላማውም በመላ ሀገሪቱ ያሉ ሴቶችን አቅም በማጠናከር እና ደህንነት በማስጠበቅ ዘላቂ ሰላምን ማረጋገጥ ነው።
The Ethiopian Draft National Action Plan (NAP) on Women, Peace, and Security turns the global agenda into national policies that promote women’s leadership, protect their rights during conflict, and support inclusive peacebuilding and recovery. Developed through broad consultations with government and civil society, the NAP aims to foster sustainable peace by empowering women across the country (UN Women Ethiopia, 2024) #Womenleadpeace #Womendefendpeace #WPS #TIMRAN@5 #Sheleadspeace