የትምራን ሠራተኞች ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀንን በጽ/ቤታቸው አከበሩ

የትምራን ሠራተኞች ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀንን ከአቢሲኒያ ባንክ ላምበረት ቅርንጫፍ ተወካዮች ጋር የካቲት 29 ቀን 2015 ዓ.ም በጽ/ቤታቸው አከበሩ። የአቢሲኒያ ባንክ ተወካዮች በዓሉን በማስመልከት ለትምራን ሥራ አስኪያጅ ኢየሩሳሌም ሶሎሞን የአበባ ጉንጉን አበርክተዋል።

Share this post on

One comment

Comments are closed.