ከሀዲያ እና ጉራጌ ዞኖች እንዲሁም ከቀቤና ልዩ ወረዳ ለተውጣጡ ሴቶች የአቅም ግንባታ ሥልጠና ተሰጠ

ጥምረት ለሴቶች ድምፅ በሀገራዊ ምክክር መድረክ መሠረቱን ጀርመን ካደረገው ፍሬደሪክ ኤቨርት ስቲፍተንግ ኢትዮጵያ የተሰኘ ለጋሽ ድርጅት ባገኘው የገንዘብ ድጋፍ ከሀዲያ እና ጉራጌ ዞኖች እንዲሁም ከቀቤና ልዩ ወረዳ ለተውጣጡ ሴቶች ሀገራዊ ምክክርን በተመለከተ ሐምሌ 24 እና 25 ቀን 2016 ዓ.ም የአቅም ግንባታ ሥልጠና ሰጠ።

Women’s Coalition delivered a capacity building training to women comprised from Hadiya and Gurage zones as well as Qebena special district about national dialogue with the financial Support of Frederick Ebert Stiftung/FES-Ethiopia on July 31 and August 01, 2024, G.C.

Share this post on