ጥምረት ለሴቶች ድምፅ የሀላባ እና ከምባታ ዞኖች እንዲሁም የጠምባሮ ልዩ ወረዳ ሴቶች አቅም ግንባታ መድረኮች አከናወነ

ጥምረት ለሴቶች ድምፅ በሀገራዊ ምክክር መድረክ ከፍሬደሪክ ኤቨርት ስቲፍተንግ-ኢትዮጵያ ባገኘው የገንዘብ ድጋፍ በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል፣ ከሀላባ እና ከምባታ ዞኖች እንዲሁም ጠምባሮ ልዩ ወረዳ የተውጣጡ ሴቶች በሀገራዊ ምክክር ሂደት ውስጥ ንቁ ተሳትፎ እንዲኖራቸው ለማስቻል ያዘጋጃቸው የአቅም ግንባታ መድረኮች ሐምሌ 29 እና 30 ቀን 2016 ዓ.ም በሆሣዕና ከተማ  ተከናወኑ።

The Coalition for Women’s Voice in the National Dialogue conducted capacity building forums in Central Ethiopia region for women comprised from Halaba and Kembata zones as well as Tembaro Special district with the support of FES-Ethiopia on August 05 and 06, 2024, G.C at Hosaena town.

The forums aim capacitating women to be active participants in the national dialogue process.

Share this post on