ትምራን ለትግራይ ክልል ሴት ፖለቲከኞች እና አመራሮች ያዘጋጀችው ሥልጠና ተጀመረ

ትምራን ከፍሪደም ሐውስ በተገኘ የገንዘብ ድጋፍ ለትግራይ ክልል ሴት ፖለቲከኞች እና አመራሮች ያዘጋጀችው ለሦስት ቀናት የሚቆይ የተሟጋችነት፣ የተግባቦት፣ በሕዝብ ፊት ንግግር የማድረግ እና የድርድር ክሂሎቶች ሥልጠና ኅዳር 24 ቀን 2017 ዓ.ም በመቐለ ከተማ መሰጠት ተጀመረ።

A three-day training on advocacy, communication, public speech and negotiation skills for Tigray region women politicians and leaders organized by TIMRAN with the financial support of Freedom House started on December 03, 2024, G.C. started at Mekelle city.

TIMRAN@5

Share this post on