የትምራን ሠራተኞች ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀንን በጽ/ቤታቸው አከበሩadmin@timran.etMarch 8, 2023News1 Comment የትምራን ሠራተኞች ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀንን ከአቢሲኒያ ባንክ ላምበረት ቅርንጫፍ ተወካዮች ጋር የካቲት 29 ቀን 2015 ዓ.ም በጽ/ቤታቸው አከበሩ። የአቢሲኒያ ባንክ ተወካዮች በዓሉን በማስመልከት ለትምራን ሥራ አስኪያጅ ኢየሩሳሌም ሶሎሞን የአበባ ጉንጉን አበርክተዋል። Share this post on
Hi, this is a comment. To get started with moderating, editing, and deleting comments, please visit the Comments screen in the dashboard. Commenter avatars come from Gravatar.
Hi, this is a comment.
To get started with moderating, editing, and deleting comments, please visit the Comments screen in the dashboard.
Commenter avatars come from Gravatar.