የምሥራቅ ጉራጌ፣ ስልጤ እና የም ዞኖች እንዲሁም የማረቆ ልዩ ወረዳ ሴቶች አቅም ግንባታ መድረኮች ተከናወኑ

ጥምረት ለሴቶች ድምፅ በሀገራዊ ምክክር መድረክ በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ምሥራቅ ጉራጌ፣ ስልጤ እና የም ዞኖች እንዲሁም ማረቆ ልዩ ወረዳ የተውጣጡ ሴቶች በሀገራዊ ምክክር ሂደት ውስጥ ንቁ ተሳትፎ እንዲኖራቸው ለማድረግ በፍሬደሪክ ኤቨርት ስቲፍተንግ-ኢትዮጵያ ድጋፍ ያዘጋጃቸው የአቅም ግንባታ መድረኮች ሐምሌ 26 እና 27 ቀን 2016 ዓ.ም በሆሣዕና ከተማ ተከናወኑ።

The Coalition for Women’s Voice in the National Dialogue organized capacity building forums with the support of FES-Ethiopia to women comprised from East Gurage, Silte and Yem zones as well as Mareqo special district in Central Ethiopia region that aspire their active participation in the national dialogue process on August 02 and 03, 2024, G.C at Hosaena town.

Share this post on