info@timran.et | +251 116 73 48 48
The role of women in politics

ሴቶች በፖለቲካ ውስጥ ያላቸው ሚና
ሴቶች በፖለቲካ ሂደቶች ውስጥ ያላቸው ሚና በተለያዩ አግባቦች ማለትም ለሥልጣን በመወዳደር፣ በመምረጥ እና መመረጥ፣ የፖሊሲ ውትወታ በማድረግ እና የአመራርነት ቦታ በመያዝ ሊሆን ይችላል።
ባለፉት ጊዜያት ሴቶች የፖለቲካ ተሳትፎ እንዳይኖራቸው ከኅብረተሰብ ዝቅተኛ አመለካከት ጀምሮ ሀብት የማግኘት ውስንነት እና የሥርዓተ ጾታ መድልኦ የመሳሰሉ በርካታ መሰናክሎች ሲያጋጥማቸው ቆይቷል።
ይሁን እንጂ በፖለቲካ ውስጥ የሥርዓተ ጾታ እኩልነት እንዲመጣ ለማስቻል በዓለም አቀፍ ደረጃ የነበረ ግፊት በምርጫ የፖለቲካ ሥልጣን የሚይዙ ሴቶች ቁጥር እንዲጨምር ብሎም በፖሊሲ ቀረፃ እና አስተዳደር ረገድ ተያላቸው አስተዋጽኦ እውቅና እንዲያገኝ በር ከፍቷል።
ይህንን መሰል መሻሻሎች ቢኖሩም ዝቅተኛ ውክልና ጾታ ተኮር መድልኦ አሁንም የቀጠሉ ችግሮች ናቸው።
The role of women in politics involves their participation in various political processes, including running for office, voting, advocating for policies, and holding leadership positions. Historically, women have faced significant barriers to political participation, such as societal expectations, lack of access to resources, and gender bias. However, there has been a global push for greater gender equality in politics, leading to an increase in the number of women in elected positions and a growing recognition of their contributions to policy-making and governance. Despite progress, challenges such as underrepresentation and gendered stereotypes persist.