ትምራን-ሴቶች በሰላም አመራርነት ውስጥ ያላቸውን ሚና የሚያሳይ የሥዕል ዐውደ ርእይ# በሥዕል

ታኅሣሥ 01 ቀን 2016 ዓ.ም የተከፈተው ትምራን-ሴቶች በሰላም አመራርነት ውስጥ ያላቸውን ሚና የሚያሳይ የሥዕል ዐውደ ርእይ ታኅሣሥ 02 ቀን 2016 ዓ.ም ሙሉ ቀን የሚቆይ ሲኾን፣ እስከ ምሳ ሰዓት ድረስ ለማንኛውም ጎብኚ ክፍት ነው።
ከሰዓት ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት ሴቶች በሰላም አመራርነት ውስጥ ያላቸውን ሚና በተመለከተ የውይይት መድረክ ተካሂዶ የሥዕል ዐውደ ርእዩ መዝጊያ ሥነ ሥርዓት ይከናወናል።

Share this post on

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *