Ensuring women equal access to political leadership roles is essential to bring lasting peace

Advocacy for the Women, Peace, and Security (WPS) agenda, underscores the critical link between gender equality in political representation and the effectiveness of peace and security efforts.

Ensuring women equal access to political leadership roles is essential for creating policies that address the unique needs of all community members and foster lasting peace.

By promoting women’s active participation in political decision-making, the WPS agenda advocates for more inclusive and representative governance structures.

This approach not only amplifies women’s voices in shaping peace and security policies but also helps to address gender-specific issues that arise in conflict and post-conflict settings.

ሴቶችን የፖለቲካ አመራር ሚና ላይ እኩል ተጠቃሚ ማድረግ ዘላቂ ሰላም ለማምጣት መሠረታዊ ጉዳይ ነው

የሴቶች የሰላም እና ደኅንነት አጀንዳ በፖለቲካ ውክልና ውስጥ የጾታ እኩልነት እና የሰላም እና የፀጥታ ጥረቶች ውጤታማነት መካከል ያለውን ወሳኝ ግንኙነት አጉልቶ ያሳያል።

የሁሉንም ማኅበረሰብ አባላት ልዩ ፍላጎቶች የሚፈቱ ፖሊሲዎችን ለመፍጠር እና ዘላቂ ሰላም ለማምጣት፣ ሴቶች የፖለቲካ አመራር ሚና ላይ እኩል ተጠቃሚ እንዲሆኑ ማድረግ አስፈላጊ ነው።

በፖለቲካዊ ውሳኔ አሰጣጥ የሴቶችን ንቁ ​​ተሳትፎ ማሳደግ፣ የሴቶች የሰላም እና ደኅንነት አጀንዳ የበለጠ አሳታፊ እና ወካይ የአስተዳደር መዋቅሮችን ይደግፋል።

ይህ አካሄድ የሰላም እና የደኅንነት ፖሊሲዎችን በመቅረፅ የሴቶችን ድምፅ ማጉላት ብቻ ሳይሆን በግጭት እና በድኅረ ግጭት ሁኔታዎች ውስጥ የሚነሡ ጾታ ተኮር ጉዳዮችን ለመፍታት ይረዳል።

Share this post on