ትምራን-ሴቶች በሰላም አመራርነት ውስጥ ያላቸውን ሚና የሚያሳይ የሥዕል ዐውደ ርእይ# በሥዕልAdminDecember 11, 2023Events, News ታኅሣሥ 01 ቀን 2016 ዓ.ም የተከፈተው ትምራን-ሴቶች በሰላም አመራርነት ውስጥ ያላቸውን ሚና የሚያሳይ የሥዕል ዐውደ ርእይ ታኅሣሥ 02 ቀን 2016 ዓ.ም ሙሉ ቀን የሚቆይ ሲኾን፣ እስከ ምሳ ሰዓት ድረስ ለማንኛውም ጎብኚ ክፍት ነው። ከሰዓት ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት ሴቶች በሰላም አመራርነት ውስጥ ያላቸውን ሚና በተመለከተ የውይይት መድረክ ተካሂዶ የሥዕል ዐውደ ርእዩ መዝጊያ ሥነ ሥርዓት ይከናወናል። Share this post on