Articles

Articles

ሴቶችን በሚመለከት የኢትዮጵያ ምርጫ ሕግ ዳሰሳ

በኢትዮጵያ ምርጫ እና የሴቶች ተሳትፎን በሚመለከት የሕግ ማእቀፉ በዋናነት የሚመራው በ1987 ዓ.ም በወጣው የኢፌዴሪ ሕገ መንግሥት ነው። ሕገ መንግሥቱ ለኹሉም ሰው በሕግ ፊት እኩልነትን የሚያረጋግጡ እና ጾታን መሠረት ያደረገ አድልኦ የሚከለክሉ ድንጋጌዎችን ይዟል፤ ይኽም በተለያዩ ፖሊሲዎች የጾታ እኩልነትንና የሴቶችን ተጠቃሚነት ለማሳደግ ያለመ ነው። በሕገ መንግሥቱ አንቀጽ 35 (1) ላይ ሴቶች በሕገ መንግሥት የተደነገጉትን መብቶች እና ጥበቃዎች ሲያገኙ ከወንዶች ጋር እኩል መብት እንዳላቸው ይገልጻል። የኤፌዴሪ ሕገ መንግሥት ከመውጣቱ በፊት በ1985 ዓ.ም ሥራ ላይ የዋለው የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ፖሊሲ የሴቶችን ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊ

Read More »
Articles

ሴቶች በነፃነት እና ያለ ፍርሃት በፖለቲካ ውስጥ እንዲሳተፉ እድል የሚሰጥ ፍትሐዊ የሆነ ማኅበረሰብ እንፍጠር

በፖለቲካ ውስጥ በሴቶች ላይ የሚደርሰው የፖለቲካ ጥቃት እና ትንኮሳ የዴሞክራሲ እና የእኩልነት መርሆችን የሚንዱ ዋነኛ ጉዳዮች ናቸው። በዓለም አቀፍ ደረጃ በሴቶች የፖለቲካ ተሳትፎ ላይ ከፍተኛ መሻሻል ቢኖርም፣ ብዙ ሴቶች በሥርዓተ ጾታ ላይ የተመሠረቱ ጥቃቶች እና ማስፈራራት ይደርስባቸዋል፤ እነዚኽም ጉዳዮች ሴቶች በውሳኔ አሰጣጥ ሂደቶች ውስጥ ሙሉ በሙሉ እንዳይሳተፉ እንቅፋት ሆነዋል። መሰል ተግዳሮቶች በፖለቲካ ውስጥ መኖር የሴቶችን ጥበቃ እና ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ በሕግ አውጭ እርምጃዎች፣ የጥብቅና ጥረቶች እና የኅብረተሰቡን ግንዛቤ መፍታት አስፈላጊ ነው። ለዚኽም በሴቶች ላይ የሚደርሱ ፖለቲካዊ ጥቃቶችን ለመከላከል እና ለመቅጣት የታለመ

Read More »
Articles

በኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ ለሴቶች አዎንታዊ እርምጃ እና የኮታ ሥርዓት መኖር አስፈላጊነት

በኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ ለሴቶች አዎንታዊ እርምጃ እና የኮታ ሥርዓት መኖር የሥርዓተ-ጾታ አድልኦን ለመቅረፍ እና ሴቶች በውሳኔ አሰጣጥ ሂደቶች ውስጥ ያላቸውን ተሳትፎ ለማሳደግ ያለመ ጉልህ ተነሣሽነት ነው። ኮታዎች በሕግ አውጭ አካላት ውስጥ ለሴቶች የተከለሉ መቀመጫዎች ዝቅተኛ ገደብ ወይም መቶኛ እንዲኖር እድል ይሰጣሉ። እነዚህ ኮታዎች በፖለቲካ ተቋማት ውስጥ የወንዶች እና የሴቶችን ሚዛናዊ ውክልና ለማረጋገጥ በማሰብ በሕግ የተደነገጉ ወይም በፈቃደኝነት የተመሠረቱ ሊሆኑ ይችላሉ። የኢትዮጵያ መንግሥት ሴቶች በፖለቲካዊ ዘርፍ እኩል ተጠቃሚነታቸውን ለማረጋገጥ የተለያዩ ፖሊሲዎችንና ስትራቴጂዎችን ተግባራዊ አድርጓል። እነዚህ ጥረቶች ሴቶችን በማብቃት፣ ውክልናቸውን በማሳደግ እና

Read More »
Articles

ሴቶችን ማብቃት፣ ለማፋጠን እድገት

ሴቶች እና ልጃገረዶችን ለማብቃት ሦስት ጉዳዮች ላይ በትኩረት ሊሠራ ይገባል። በቀዳሚነት የሚያስፈልገው ሥራ ላይ መዋል የሚችል፣ ዘላቂነት ላለው ልማት መዋል የሚችል እና በብድር ጫና ውስጥ የሚገኙ በርካታ ታዳጊ ሀገራትን ችግር መቅረፍ የሚችል መዋዕለ ንዋይ መኖር ነው። ይኽ ኹኔታ ካልተሟላ ሀገራት በሴቶች እና ልጃገረዶች ላይ ሊሠሩ አይችሉም። ሁለተኛው ሀገራት እኩልነት የመብት ጉዳይ ብቻ ሳይኾን ሰላማዊ እና የበለጸገ ማኅበረሰብ ለመገንባት መሠረት መኾኑን በማመን ለሴቶች እና ልጃገረዶች እኩልነት ቅድሚያ ሊሰጡ ይገባል። ይኽም ማላት መንግሥታት አድሏዊ አሠራርን መግታት፣ ሴቶች እና ልጃገረዶችን ማብቃት የሚያስችሉ መርሐ

Read More »
Articles

Benefits of Investing in Women

• Women are more likely than men to put their income back into their families and communities, which reduces mortality and illiteracy rates and increases the GDP. • Educating and nurturing girls, empowering women, and ensuring that social safety nets increase their resilience can lead to the biggest returns. • Diverse, women-led startups and businesses are financially more successful than their peers. • Adequate health care, a skilled birth attendant and emergency care help prevent maternal deaths. • When 10%

Read More »