Articles

Articles

Gender equality is fundamental to advance broader human rights for women

The full realization of women’s human rights hinges on their equal participation in all spheres of society. When women are not equally represented or included, it impacts their ability to influence policies, access resources, and exercise their rights effectively. Equal participation helps to ensure women’s perspectives and needs are considered, leading to more equitable and comprehensive solutions to societal issues. In essence, achieving gender equality in participation is fundamental to advancing broader human rights for women. የሥርዓተ ጾታ እኩልነትን ማስፈን

Read More »
Articles

To discourage GBV governments and institutions need to implement robust legal frameworks

Gender-based violence (GBV) is a pervasive issue affecting women worldwide, creating significant barriers to their participation in politics. GBV encompasses physical, sexual, psychological, and coercive practices that perpetuate inequality and reinforce power imbalances. It often manifests in domestic violence, sexual harassment, and trafficking, undermining women’s autonomy and well-being. The intersection of GBV and political participation is complex, with intimidation, fear, systemic barriers, undermining women’s authority, and disrupting political careers. To address this issue, governments and institutions need to implement robust

Read More »
Articles

በሀገራዊ ምክክሮች ሂደት ውስጥ የሴቶችን አጀንዳዎች ማካተት የሀገርን የወደፊት ዕጣ ፈንታ በመቅረፅ ረገድ ወሳኝነት አለው

በኢትዮጵያ ሴቶች ከጠቅላላው ሕዝብ ከግማሽ በላይ የሆነውን ድርሻ ይይዛሉ፤ ነገር ግን በውሳኔ አሰጣጥ ሂደት ውስጥ ያላቸው ውክልና ዝቅተኛ ነው። አጀንዳዎቻቸውን ማካተት ጨምሮ ሴቶች ድምፃቸው እንዲሰማ እና አመለካከታቸው ግምት ውስጥ እንዲገባ ማድረግ በሀገር ደረጃ ፍትሐዊ አስተዳደር እንዲኖር ያስችላል። ብዙ ጊዜ ሴቶች ጾታን መሠረት ያደረጉ ጥቃቶች፣ እኩል ያልሆነ የትምህርት እና የጤና አገልግሎት አቅርቦት እንዲሁም የኢኮኖሚ ተሳትፎ ማነቆዎችን የመሳሰሉ ልዩ፣ ልዩ ተግዳሮቶች ያጋጥሟቸዋል። በሀገራዊ ምክክር ሂደት ውስጥ የሴቶችን አጀንዳዎች ማካተት እነዚህ ችግሮች ተለይተው እንዲፈቱ እና መፍትሔዎች እንዲዘጋጁ ያስችላል። የሴቶች አጀንዳዎች ሁሉንም የኅብረተሰብ ክፍል

Read More »
Articles

Peace quotes from the voices of women peace activists in 2023-SIHA

 Peace means gender justice for women and girls.  Peace is women and men living in harmony without fear of violence.  Peace is having a safe place to call home.  Peace is the enjoyment of basic human rights without fear for own or family safety.  Peace is expressing own opinion and speaking up freely.  Peace is women having food, security, and access to clean water, and proper sanitation.  Peace is women and girls having

Read More »
Articles

በግጭት ቀጠና ውስጥ የሚደርሰውን የሴቶች ጥቃት በመግታት የሥርዓተ ጾታ እኩልነትን ማጎልበት አስፈላጊ ነው

በግጭት ቀጠና ውስጥ ያሉ ሴቶች ለተለያዩ ጥቃቶች የተጋለጡ ናቸው። ጾታዊ ጥቃት በተለምዶ ማኅበረሰቦችን ለማስፈራራት፣ ለመቆጣጠር እና ግለሰቦችን ለማዋረድ እንደ የጦር መሣሪያ ያገለግላል። አስገድዶ መድፈር፣ የግዴታ ሴት አዳሪነት፣ የወሲብ ባርነት እና ሌሎች ጾታን መሠረት ያደረጉ ጥቃቶች ግጭቶች በተከሰቱባቸው በርካታ አካባቢዎች በስፋት ሲፈጸሙ ይስተዋላሉ። እነዚኽ ድርጊቶች በተጎጂዎች ላይ ቀጥተኛ ጉዳት ከማድረስ ባለፈ የፍርሃት እና የመተማመን ባሕልን በመናድ መላውን ኅብረተሰብ ይጎዳሉ። በግጭት ወቅት የቤት ውስጥ ጥቃት ይጨምራል። የማኅበራዊ መዋቅሮች መፈራረስ፣ መፈናቀል እና ኢኮኖሚያዊ ችግሮች በቤተሰብ መካከል ያለውን አለመግባባት በማባባስ በሴቶች ላይ የሚደርሰው ጥቃት

Read More »
Articles

ሴቶችን አካታች ሀገራዊ ምክክር በኢትዮጵያ ዘላቂ ሰላም ለመገንባት

እንደ ሌሎች ሀገራት ኹሉ በኢትዮጵያም ዘላቂ ሰላም መኖር ለዜጎቿ ደኅንነት እና ለሀገር ኹለንተናዊ እድገት ቁልፍ ነው። ዘላቂ ሰላምን ለማስፈን ወሳኝ እንደኾነ ከጊዜ ወደ ጊዜ እውቅና ያገኘው አንዱ ቁልፍ ገጽታ ሀገራዊ ምክክር ውስጥ ሴቶችን ማካተት እና ንቁ ተሳትፎ እንዲያደርጉ ማስቻል ነው። ሴቶች በግጭት አፈታት፣ ሰላም ግንባታ እና ልማትን በመከተል ጉልህ ሚና ይጫወታሉ፤ ሴቶች በሀገራዊ ውይይቶች ውስጥ መካተታቸው ለረጅም ጊዜ የሚቆይ አዎንታዊ ውጤት እንዲመጣ ወሳኝ ጉዳይ ነው። ሴቶች በሀገራዊ ምክክሮች እንዲሳተፉ ማብቃት ድምፃቸው እንዲሰማ ከማድረግ ባለፈ የተለያዩ አመለካከቶችን ወደፊት ለማምጣት እድል ይፈጥራል።

Read More »