info@timran.et | +251 116 73 48 48

International Framework for Women’s meaningful participation in transitional justice
Women’s meaningful participation in transitional justice has been an established requirement of international peace and security responses for over 20 years. The principle of women’s meaningful participation in all aspects of transitional justice is particularly reinforced in: UNSCR 1325: women, peace, and Security (2000)—first requires women’s equal participation and full involvement in all efforts for the maintenance and promotion of peace and security, and the need to increase their role in decision-making; and UN Secretary General’s Guidance Note

የሽግግር ፍትሕ ምንነት
የሽግግር ፍትሕ ማኅበረሰቦች ለመጠነ ሰፊ እና ስር የሰደዱ የሰብአዊ መብቶች ጥሰቶች የሚሰጡትን ምላሽ የሚመለከት ጉዳይ ነው። በዚኽም እጅግ አስቸጋሪ የሚባሉ የሕግ፣ የፖለቲካ እና ማኅበራዊ ሳይንስ ጥያቄዎችን ያነሣል ብሎም ስፍር ቁጥር የሌላቸው ግራ አጋቢ ጉዳዮችን ለመፍታት ይጥራል። በጥቅሉ የሽግግር ፍትሕ ለተጠቂዎች ይቆማል። ሰዎች ወላጆቻችን፣ ወንድሞቻችን፣ እኅቶቻችን አልያም ልጆቻችን ሊኾኑ ይችላሉ በጭካኔ ሊገደሉ ወይም ሊጠፉ፣ በቃላት ሊገለጽ የማይችል የመብት ጥሰት ሊፈጸምባቸው ወይም ሊገረፉ፣ ጾታዊ ጥቃት ሊፈጸምባቸው ወይም የትውልድ ቀዬአቸውን ወይም ሀብት ንብረታቸውን ለቅቀው ለመሰደድ ሊገደዱ እና የሽብር ተግባር ሊፈጸምባቸው ይችላል። በአንድ አካባቢ

Women’s Inclusion for Security and Peaceful Societies
In the field of international development, decades of evidence of women’s positive impact on socioeconomic outcomes have changed the way governments, donors, and aid organizations do their work. Nevertheless, despite a crescendo of calls for women’s participation in decision-making linked to peace and security over the last two decades, change has been slow to follow. But a recent increase in quantitative and qualitative research has the potential to transform the status quo. It is well known that women’s inclusion helps

አዎንታዊ ሰላም
ኖርዌጂያዊው ግንባር ቀደም የሰላም ጉዳይ ተመራማሪ ጆሃን ጋልቱንግ ሰላም ሁለት ዓይነት ገጽታ እንዳለው ይገልጻል። የመጀመሪያውን ተቃርኖአዊ ሰላም ይለዋል። ይኽም ጦርነት እና ብጥብጥ የሌለበት፣ ነገር ግን ኅብረተሰቡ የመረጋጋት እና የስምምነት ችግር በሚታይበት ጊዜ ያለ የሰላም ዓይነት ነው። ሁለተኛው አዎንታዊ ሰላም ነው። ይኽ ዓይነቱ ሰላም ዘላቂነት ያለው፣ ለኢኮኖሚያዊ ልማት እና ተቋማት ግንባታ የሚረዱ አስተማማኝ ኢንቨስትመንቶች የሚታዩበት እንዲሁም ኅብረተሰቡ የሰላም ግንባታን ለማፋጠን የሚያስችል አመለካከት ያለው መሆኑ የሚገለጽበት ነው። ይኽም ኅብረተሰቡ ሰላምን ለማጽናት ያለው አቅም የሚለካበት ወይም ፈተናዎች ቢያጋጥሙ ያለ ችግር አልያም ወደ ግጭት

በዜጎች እንዲሁም በሲቪል ማህበረሰብ ተቋማት እና ሰራተኞች ላይ እየደረሰ ያለው ጉዳት ይቁም፤ ተገቢው ጥበቃ ይደረግ-የኢትዮጵያ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ምክር ቤት

ሴቶች በየትኛውም የሀገሪቱ የውሳኔ ሰጭነት ሚና ወደፊት መምጣታቸው የሰከነ እና ውጤታማ አመራር እንዲኖር ጉልህ አስተዋጽኦ አለው
ትምራን ሴቶች በሀገሪቱ የፖለቲካ እና የሕዝብ አስተዳደር እንቅስቃሴዎች ውስጥ የሴቶችን ሁለንተናዊ ተሳትፎ ለማጎልበት ታስባ የተጠነሰሰች ሀገር በቀል የሲቪክ ማኅበር ናት። በዚህም መሠረት ከማናቸውም ወገንተኝነት ነፃ በመሆን የተለያየ የፖለቲካ አመለካከት የሚያራምዱ ሴቶች በግልም ሆነ በፓርቲ አባልነት የነቃ ፖለቲካዊ ተሳትፎ እንዲያደርጉ ታበረታታለች። ትምራን በኢፌዴሪ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን መጋቢት 2012 ዓ.ም ውስጥ ተመዝግባ ላለፉት ሦስት ዓመታት በመንቀሳቀስ ላይ ትገኛለች። የኢፌዴሪ ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መጋቢት 26 ቀን 2015 ዓ.ም ባካሄደው 13ኛ መደበኛ ጉባኤ በሕገ መንግሥቱ አንቀጽ 81 (2) መሠረት የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ
Archives
- October 2026 (2)
- August 2026 (4)
- July 2026 (1)
- May 2026 (1)
- April 2026 (2)
- March 2026 (7)
- February 2026 (1)
- January 2026 (15)
- December 2025 (16)
- November 2025 (7)
- October 2025 (6)
- September 2025 (8)
- August 2025 (9)
- July 2025 (6)
- June 2025 (6)
- May 2025 (7)
- April 2025 (17)
- March 2025 (25)
- February 2025 (4)
- January 2025 (9)
- December 2024 (12)
- November 2024 (8)
- October 2024 (1)
- September 2024 (15)
- August 2024 (9)
- July 2024 (5)
- June 2024 (11)
- May 2024 (15)
- April 2024 (12)
- March 2024 (15)
- February 2024 (7)
- January 2024 (9)
- December 2023 (15)
- November 2023 (6)
- October 2023 (8)
- September 2023 (9)
- August 2023 (9)
- July 2023 (5)
- June 2023 (13)
- May 2023 (16)
- April 2023 (11)
- March 2023 (18)
- February 2023 (3)
- January 2023 (1)