info@timran.et | +251 116 73 48 48

የሴቶች አመራር በዐድዋ ድል: ኢትዮጵያ እና እቴጌ ጣይቱ ብጡል
በ19ኛው ክፍለ ዘመን የኢትዮጵያ ሴቶች የውጭ ወረራዎችን በመመከት ወሳኝ ሚና ተጫውተዋል። በተለይም እ.አ.አ በ1896 ዓ.ም ላይ በተካሄደው የዐድዋ ጦርነት የኢትዮጵያ ጦር የጣሊያንን ጦር ድል ሲያደርግ የሴቶች ተሳትፎ በተለያዩ ቦታዎች ታይቷል። ሴቶች በጦርነቱ ቀጥታ በመሳተፋቸው ጽናት እና ድፍረት ከማሳየት ባሻገር፣ ለተዋጊዎቹ ምግብ፣ ቁሳቁስ እና ስሜታዊ ድጋፍ በማድረግ ከፍተኛ አስተዋጽኦ አበርክተዋል። በሀገሪቱ ታሪክ ውስጥ ሴቶች በአመራር ቦታዎች ላይ ጉልህ ሚና ቢጫወቱም፣ ብዙ ጊዜ በታሪካዊ ትረካዎች ውስጥ ውክልናቸው የጎላ አይደለም። ይኹን እንጂ ከእነዚህ አስደናቂ ምሳሌዎች አንዷ እቴጌ ጣይቱ ብጡል በዐድዋ ጦርነት ላይ ያደረጉት

ሴቶችን በፖለቲካ ውስጥ ማካተት ለጾታ እኩልነት
ከቅርብ ዓመታት ወዲህ በአመራር ቦታዎች በተለይም ሴቶች እኩል ውክልና ባላገኙባቸው አገሮች የሥርዓተ-ጾታ እኩልነት ጥሪ እየጨመረ መጥቷል። ከእነዚህ አገሮች አንዷ ኢትዮጵያ ነች፣ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ሴት ፕሬዚዳንት የመኖሯ ተስፋ በአገሪቱ ላይ በርካታ አዎንታዊ ተጽእኖዎች ይኖሩታል። በፖለቲካ አመራር ቦታዎች ላይ የሴቶችን ውክልና ለማሳደግ ዓለም አቀፍ እንቅስቃሴ እያደገ መጥቷል። ይህ የሥርዓተ-ጾታ እኩልነት ግፊት በርካታ ሴቶች የፕሬዚዳንትነትን መንበር ጨምሮ ከፍተኛ የፖለቲካ ሥልጣን እንዲይዙ አድርጓል። በኢትዮጵያ ሳህለወርቅ ዘውዴ ከሚያዚያ 2010 ዓ.ም ጀምሮ ፕሬዚዳንት ሆነው መሾማቸው በአገሪቱ ታሪክ ውስጥ ትልቅ ምእራፍ ነበር። በኢትዮጵያ ውስጥ የፕሬዚዳንትነት ሥልጣን

ሁለንተናዊ ወቅታዊ የሰብአዊ መብቶች ግምገማ
ሁለንተናዊ ወቅታዊ ግምገማ የ193ቱን የተባበሩት መንግሥታት አባል ሀገራት የሰብአዊ መብት መዛግብትን የሚገመግም ሂደት ነው። 3ኛው ሁለንተናዊ ወቅታዊ የሰብአዊ መብቶች ግምገማ ዑደት በኢትዮጵያ ሴቶች የፖለቲካ ተሳትፎ ላይ ያተኮረ ነበር። ግምገማዎቹ በሕግ ማእቀፍ፣ በፖለቲካ ተሳትፎ እና በአቅም ግንባታ ተብለው ሊከፋፈሉ ይችላሉ። ሁሉን አቀፍ የሥርዓተ ጾታ እኩልነት ሕግ በማውጣት እና ሕገ መንግሥቱን በማሻሻል የሴቶችን የፖለቲካ ተሳትፎ የሕግ ማእቀፉን ለማጠናከር ምክረ ሐሳቦች ተሰጥተዋል። ኢትዮጵያ በፖለቲካ ተቋማት ውስጥ የሴቶችን ውክልና ለማሳደግ የሴቶች ብሔራዊ ፖሊሲ እና የምርጫ ሕግ ያሉ አዎንታዊ ሕጎችን አውጥታለች። የኢትዮጵያ መንግሥት የጾታ እኩልነትንና

AU Transitional Justice Policy
The African Union Transitional Justice Policy (AUTJP) is conceived as a continental guideline for its Member States to develop their own context-specific comprehensive policies, strategies, and programs toward democratic and socioeconomic transformation, and achieving sustainable peace, justice, reconciliation, social cohesion, and healing. The AUTJP is an African model and mechanism for dealing with not only the legacies of conflicts and violations but also governance deficits and developmental challenges with a view to advancing the noble goals of the AU’s Agenda

በሀገራዊ ምክክር ሂደት በሚከናወኑ ተግባራት ውስጥ ለሴቶች ተገቢ ውክልና ትኩረት መስጠት ይገባል!
በሀገራዊ ምክክር ሂደት በሚከናወኑ ተግባራት ውስጥ ለሴቶች ተገቢ ውክልና ትኩረት መስጠት ይገባል የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ግንቦት 9 ቀን 2015 ዓ.ም ላይ 35 አባላትን ያቀፈ የአማካሪ ኮሚቴ ማቋቋሙን ይፋ ማድረጉ ይታወቃል። ኮሚሽኑ በኮሚቴው እንዲካተቱ የጋበዛቸው ግለሰቦች በተለያየ መልኩ ለኮሚሽኑ ሥራዎች ድጋፎችን የሚያደርጉ ሲሆን በተለያየ ልምድ እና ሙያ ውስጥ እንዳሉም ተገልጿል፡፡ በተለያዩ የኢትዮጵያ ክፍሎች ያሉ የሀገር ሽማግሌዎች፣ ምሁራን እንዲሁም በምክክር ሂደት ላይ ሥራዎችን ያከናወኑ ግለሰቦች እና የተቋማት ተወካዮች የኮሚቴው አባላት ሆነው ተካትተዋል፡፡ ኮሚሽኑ ይህንን ኮሚቴ ሲያዋቅር በተቋቋመበት አዋጅ 1265/2014 ላይ ያሉ

ሴቶች በሽግግር ፍትሕ አተገባበር ውስጥ የሚኖራቸው ትርጉም ያለው ተሳትፎ ዓለም አቀፍ ማእቀፍ
ባለፉት 20 ዓመታት በላይ በዓለም አቀፍ የሰላም እና ደኅንነት ሕጎች ውስጥ ሴቶች በሽግግር ፍትሕ አተገባበር ውስጥ የሚኖራቸው ትርጉም ያለው ተሳትፎ መሠረታዊ ቅድመ ኹኔታ ተደርጎ ሲተገበር ቆይቷል። ከእነዚህ ዓለም አቀፍ ሕጎች መካከል ዋነኞቹ:- o የተመድ የፀጥታው ምክር ቤት ውሳኔ ሐሳብ ቁጥር 1325 ላይ የሴቶች ሰላም እና ደኅንነት (2000) በሚል ርእስ የተቀመጠው ውሳኔ በቀዳሚነት የሚታይ ሲኾን፣ ሴቶች በዋናነት በሁሉም የሰላም እና ደኅንነት ሥራዎች እና ማስተዋወቅ ውስጥ መገኘት፣ የሴቶች እኩል ተሳትፎ እና ሙሉ አስተዋጽኦ እንዲኖር ብሎም የእነርሱ የውሳኔ ሰጭነት ሚና እንዲጨምር እንደሚያደርግ ያትታል።
Archives
- October 2026 (2)
- August 2026 (4)
- July 2026 (1)
- May 2026 (1)
- April 2026 (2)
- March 2026 (7)
- February 2026 (1)
- January 2026 (15)
- December 2025 (16)
- November 2025 (7)
- October 2025 (6)
- September 2025 (8)
- August 2025 (9)
- July 2025 (6)
- June 2025 (6)
- May 2025 (7)
- April 2025 (17)
- March 2025 (25)
- February 2025 (4)
- January 2025 (9)
- December 2024 (12)
- November 2024 (8)
- October 2024 (1)
- September 2024 (15)
- August 2024 (9)
- July 2024 (5)
- June 2024 (11)
- May 2024 (15)
- April 2024 (12)
- March 2024 (15)
- February 2024 (7)
- January 2024 (9)
- December 2023 (15)
- November 2023 (6)
- October 2023 (8)
- September 2023 (9)
- August 2023 (9)
- July 2023 (5)
- June 2023 (13)
- May 2023 (16)
- April 2023 (11)
- March 2023 (18)
- February 2023 (3)
- January 2023 (1)