info@timran.et | +251 116 73 48 48

We can’t achieve any meaningful progress if we exclude women from peace negotiations
ከ51% በላይ የሚሆነው የኢትዮጵያ ሕዝብ ሴቶች ነን፤ ስለዚህ የሰላም ንግግሮች ላይ ይህንን ግማሽ የሚሆን የኅብረተሰብ አካል አውጥተን ምንም ዓይነት ለውጥ አናመጣም። Women make up more than 51% of the Ethiopian population. We cannot achieve any meaningful progress if we exclude half of society from peace negotiations. #Womenleadpeace #Womendefendpeace #WPS #TIMRAN@5 #Sheleadspeace

በሴቶች መብቶች ላይ የሚሠሩ ድርጅቶች የተሳተፉበት “ወደ 2018 የኢትዮጵያ 7ኛው ጠቅላላ ምርጫ” በሚል ጭብጥ ውይይት ተካሄደ
ትምራን ከናሽናል ዴሞክራቲክ ኢንስቲትዩት ባገኘችው የገንዘብ ድጋፍ ከኢትዮጵያ ሴት የሕግ ባለሞያዎች ማኅበር፣ ከኢትዮ አፍሪክ ኮንሰልቲንግ እና ሬይዚንግ እንዲሁም ከተመድ የሴቶች ድርጅት ጋር በመተባበር በሴቶች መብቶች ላይ የሚሠሩ ድርጅቶች የተሳተፉበት “ወደ 2018 የኢትዮጵያ 7ኛው ጠቅላላ ምርጫ” በሚል ጭብጥ ጥር 19 ቀን 2018 ዓ.ም በኢንተርሌግዥሪ ሆቴል የውይይት መድረክ አካሄደች። የመድረኩ ዓላማ በሀገሪቱ ውስጥ የሚንቀሳቀሱ የሲቪል እና የፖለቲካ ተዋናዮች ምላሽ ሰጭ መንግሥት እንዲኖር ለማስቻል የሚያደርጉትን ተሳትፎ መጨመር ነው። በመድረኩ ላይ በሴቶች መብቶች ላይ የሚሠሩ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች፣ የምርጫ ቦርድ፣ የኢፌዴሪ ፓርላማ ተወካዮች፣ የፖለቲካ

TIMRAN inaugurated a new office at Abala, Afar Regional State
From January 22–23, 2026, TIMRAN, under the FCDO funded project dubbed “Women’s Leadership in Emergencies (WLiE)” conducted women’s leadership training sessions to strengthen women’s capacity in thought articulation, advocacy, communication, and conflict resolution skills in Abala and Erebti. The initiative reinforces TIMRAN’s continued commitment to empower women leaders at community level, particularly in emergency-affected settings. The training emphasized participatory and inclusive approaches, reinforcing women’s confidence, voice, and collective action in addressing local challenges. #TIMRAN@5#FCDO#CARE_Ethiopia

One of the challenges to ensure accountability is the justice system institutions have either collapsed or are no longer providing services
ተጠያቂነትን ከማስከበር አንጻር አንደኛው ችግር ግጭት ባለባቸው አካባቢዎች የፍትሕ ሥርዓትን የሚያስከብሩ አካላት ወይ ፈርሰዋል ወይ አገልግሎት እየሰጡ አይደለም። In terms of ensuring accountability, one challenges is that justice system institutions in conflict-affected areas have either collapsed or are no longer providing services. #Womenleadpeace #Womendefendpeace #WPS #TIMRAN@5 #Sheleadspeace

There is a lack of female representation in the WPS sector
“…ብዙ ሴቶች እዚህ ሥራ ላይ የሉም ስለዚህ በሴቶች ሰላም እና ደኅንነት ጉዳይ ላይ መሥራት ያስፈልጋል።” “…There is a lack of female representation in WPS sector, so we need to focus our work here” #Womenleadpeace #Womendefendpeace#WPS #TIMRAN@5 #Sheleadspeace

በቀጣይ ጊዜ በሚደረገው ሀገራዊ ጉባኤ ላይ የሴቶች ተሳትፎ ጉልህ እንዲሆን ፍላጎት አለን-ኮሚሽነር ፕ/ር መስፍን አርአያ
ጥምረት ለሴቶች ድምፅ በሀገራዊ ምክክር መድረክ በሁለተኛ ዙር ከሦስት ክልሎች ማለትም ማእከላዊ ኢትዮጵያ፣ ጋምቤላ እና አማራ ክልሎች እንዲሁም ከተፅዕኖ ፈጣሪ ሴቶች እና ከፖለቲካ ፓርቲ አባላት ሴቶች የሰበሰባቸውን የሴቶች አጀንዳዎች ጥር 13 ቀን 2018 ዓ.ም በኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ጽ/ቤት በአካል ተገኝቶ አስረከበ። በዚሁ ወቅት የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር ፕ/ር መስፍን አርአያ፣ ጥምረት ለሴቶች ድምፅ በሀገራዊ ምክክር መድረክ ላለፉት ሦስት ዓመታት የሀገራዊ ምክክር ሥራዎችን በማገዝ ረገድ ላበረከተው አስተዋጽኦ እውቅና ሰጥተዋል። በቀጣይ ጊዜ በሚደረገው ሀገራዊ ጉባኤ ላይ የሴቶች ተሳትፎ ጉልህ
Archives
- October 2026 (2)
- August 2026 (4)
- July 2026 (1)
- May 2026 (1)
- April 2026 (2)
- March 2026 (7)
- February 2026 (1)
- January 2026 (15)
- December 2025 (16)
- November 2025 (7)
- October 2025 (6)
- September 2025 (8)
- August 2025 (9)
- July 2025 (6)
- June 2025 (6)
- May 2025 (7)
- April 2025 (17)
- March 2025 (25)
- February 2025 (4)
- January 2025 (9)
- December 2024 (12)
- November 2024 (8)
- October 2024 (1)
- September 2024 (15)
- August 2024 (9)
- July 2024 (5)
- June 2024 (11)
- May 2024 (15)
- April 2024 (12)
- March 2024 (15)
- February 2024 (7)
- January 2024 (9)
- December 2023 (15)
- November 2023 (6)
- October 2023 (8)
- September 2023 (9)
- August 2023 (9)
- July 2023 (5)
- June 2023 (13)
- May 2023 (16)
- April 2023 (11)
- March 2023 (18)
- February 2023 (3)
- January 2023 (1)