Updates

Updates

Peace agreements with women signatories last longer and achieve stronger implementation

የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት በ 2018 ባደረገው ጥናት እንደሚያሳየው ከሴቶች ፈራሚዎች ጋር የሚደረጉ የሰላም ስምምነቶች ረዘም ላለ ጊዜ የሚቆዩ እና ጠንካራ አፈጻጸም የሚያሳዩ ናቸው።2018 United Nations research shows that peace agreements with women signatories last longer and achieve stronger implementation. #Womenleadpeace #16daysofactivism #Womendefendpeace #WPS #TIMRAN@5 #Sheleadspeace

Read More »
News

የኢትዮጵያ ፌዴራል ጠበቆች ማኅበርን ለመምራት የሚወዳደሩ ሴቶች ሐሳቦቻቸውን የሚያቀርቡበት መድረክ ተካሄደ

የኢትዮጵያ ፌዴራል ጠበቆች ማኅበርን በፕሬዚዳንትነት እንዲሁም በሥራ አስፈጻሚነት ለመምራት የሚወዳደሩ ሴቶች ሐሳቦቻቸውን የሚያቀርቡበት መድረክ ታኅሣሥ 02 ቀን 2018 ዓ.ም አዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ተካሄደ።መርሐ ግብሩ የሴቶች የፖለቲካ ተሳትፎ እና ውሳኔ ሰጭነት ሚና እንዲጎልበት ለማድረግ ዓላማ ሰንቃ በምትንቀሳቀሰው ትምራን የተሰኘች ሀገር በቀል የሲቪክ ማኅበር እና የኢትዮጵያ የሕግ ባለሞያ ሴቶች ማኅበር ትብብር የተዘጋጀ ነው።በመድረኩ ላይ የእንኳን ደኅና መጣችሁ መልእክት ያስተላለፉት የትምራን ቦርድ አባል መስከረም ግርማ፣ ትምራን ላለፉት አምስት ዓመታት ሴቶችን ለአመራርነት ለማብቃት ስትሠራ መቆየቷን ገልጸው፣ የዕለቱ መርሐ ግብር በጥብቅና ሞያ ውስጥ የሚገኙ

Read More »
Events

TIMRAN marks International Human Rights Day in Afar

On December 10, 2025, G.C, TIMRAN marks International Human Rights Day by continuing the 16 Days of Activism against GBV in Erebti, Afar with a renewed commitment to protect and uphold the rights of women and girls. Together with the WLiE groups, we organized awareness sessions, group discussions, and pledge-making exercises to strengthen their commitment in protecting and promoting women’s rights. The right to live free from GBV is a fundamental human right. When women are safe, respected, and empowered,

Read More »
Events

TIMRAN and CARE Ethiopia team joined the global 16 Days of Activism to stand against GBV

On December 09, 2025, G.C. TIMRAN, together with CARE Ethiopia team and the WLiE groups in Aba’ala, Afar, joined the global 16 Days of Activism to stand against Gender-Based Violence.Through the event, we held meaningful discussions, raised awareness, and took solidarity to show our collective stand against GBV.Ending violence against women is everyone’s responsibility. A safer tomorrow starts with us and it starts today!

Read More »
Announcement

Misinformation worsens tensions and exposes women to sexual violence

ሐሰተኛ መረጃ እና የጥላቻ ንግግር ግጭትን በማባባስ እና ሴቶችን ለወሲባዊ ጥቃት በማጋለጥ፣ የማኅበረሰቡን ደኅንነት አደጋ ላይ ይጥላሉ። የተባበሩት መንግሥታት የሰላም ማስከበር ዘመቻዎች መምሪያ እ.ኤ.አ በ2025 ባወጣው መረጃ መሠረት፣ የተሳሳቱ መረጃዎች በሲቪሎች ደኅንነት ጥበቃ እና በሰላም ማስከበር ሥራ ውጤታማነት ላይ ቀጥተኛ ተፅዕኖ ያሳድራሉ። Misinformation worsens tensions and exposes women to sexual violence, making communities less safe. According to the UN Department of Peace Operations 2025, misinformation directly affects both civilian protection and peacekeeping effectiveness. #Womenleadpeace #Womendefendpeace #16daysofactivism #WPS #TIMRAN@5 #Sheleadspeace

Read More »